የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) አሰጋገድ ስርዓት : ሶላትን በትክክል መስገድ በጣም አንገብጋቢ ጉዳይ ነው ይህ መጽሃፍ ስለ ነቢያችን ሶ/ዐ/ወ/ ሶላት ትምህርት በውስጡ ይዘዋል አንብበው ዕውቀት እንድቀስሙ ተስፋ እናደርጋለን።
የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) አሰጋገድ ስርዓት - (አማርኛ)
የሶላት ትምህርት - (አማርኛ)
ይህ ሲዲ ስለ ሶላት አሰጋገድ በጣም አስፈላጊና አጥጋቢ ትምህርት ይሰጣል
የሶላት ደረጃ በእስላም - (አማርኛ)
ይህ ፕሮግራም ላቅ ያለውን የሶላት ደረጃና ትሩፋት ያብራራል
Description of the prophet prayer - (አማርኛ)
Description of the prophet prayer
እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች :ክፍል:25 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(ሰላትን ማጓደል ) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል ሃያ አምስት.
ጥሪ ወደ ሶላት - (አማርኛ)
ይህ መጽሃፍ ስለ ሶላት ደረጃና ጥቅም የሚያትተው “ሀያ ዐለ ሶላህ” በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መጽሃፍ ትርጉም ነው። መጽሃፉ ሶላት በኢስላም ያለውን ደረጃ፤ ጥቅሙን፤ የማይሰግድ ሰው የሚጠብቀውን እጣ ፋንታ፤ የሰጋጆችን የተያያዩ ገጽታዎች እና ተቀባይነት ያለው ሶላት ምን መምሰል እንዳለበት የሚያትት ዝርዝር ነጥቦችን አካቶ ይዟሌ።
ስላት የተወ (የማይሰግድ)ሰው ፍርድ - (አማርኛ)
ይህ ፅሁፍ ስላት የተወ (የማይሰግድ)ሰው ፍርድና ሰላት የማይሰግድ ሰው የሚጠብቀው ከባድ ክሳራ በሚመለከት ሸክ ሞሐመድ ሷልህ አልኡሰይምን የቀረበ አጭር ማብራርያ ነው ::
ከእስልምና ምሰሶ ሁለተኛው ማዕዘን - (አማርኛ)
ከእስልምና ምሰሶ ሁለተኛው ማዕዘን
የነቢዩን መስጂድ የመዘየር ሰነ ሰርዓትና _ ህግጋትን አጠር ባለ መልኩ የሚያብራራ መልዕክት ነው፡፡
የሴቶችን ተፈጥሯዊ ደም የተመለከተ አጭር መልዕክት - (አማርኛ)
የሴቶችን ተፈጥሯዊ ደም የተመለከተ አጭር መልዕክት
ከሶሏት መስፈርቶች - (አማርኛ)
ከሶሏት መስፈርቶች
ውዱእን የሚያፈርሡ - (አማርኛ)
ውዱእን የሚያፈርሡ

API





