በዚህ ፕሮግራም የሙስልሞች አንድነት በሰለፎች ዘንድ በምል አርእስት ላይ ሰፊ ገለጻ ይሰጣል በ7ክፍሎች የተከፋፈለ ነው ::
የኡማው አንድነት በሰለፎች ዘንድ - (አማርኛ)
የነብያቺን ሳላሁ አለይህ ዋሳላም መውልድ (ልደት)ማክበር ወይም መደሰት ሁክም በምዕል ርእስ የተደረገው ሙሃዳራ ይህ ድርጊት በቡዙ የሙስሊምን አገሮች የሚከናወን ነገር ስለ ሆነ ከዚህ ነገር መጠንቀቅ አለበት ::
የሞውሊድ ቢድዐህ - (አማርኛ)
ይህ ፕሮግራም ስለ ሞውልድ በዓል ብድዐህ አመጣጥ ታሪክና በሙስልሞች ላይ ያስከተለውን ችግር ይገልጻል
ዘምዘም መጽሔት - (አማርኛ)
ልዩ ዳዕዋ በማውጣት (በተለያዩ ቋንቋዎች የታወቁ የሕግ ጉዳዮችንና ጉዳዮችን የሚዳስስ) እና የተፈለገውን ግብና ዓላማ ማሳካት፣ እምነትን ማስተካከል፣ መናፍቃን እና አጉል እምነቶችን ውድቅ ማድረግ፣ ሙስሊሞችን በሃይማኖታቸው ጉዳይ፣ እምነትን ጨምሮ ማስተዋወቅ። የአምልኮ ሥርዓቶች እና የአምልኮ ሥርዓቶች; ይህ ሁሉ ቀላል እና ተደራሽ በሆነ መንገድ ፣ ተቀባይነት ባለው ሀረጎች ፣ የተለያዩ እና አጠቃላይ ርዕሰ....
የጾም ህግጋት - (አማርኛ)
ይህ ፕሮግራም የሮመዷን ጾም ህግጋትን ያስረዳል
የፁሁፉ ርዕስ መውሊድ ማክበር በተመለከተ ታላላቅ ኡላሞች የሰጧቸው ፋታዋዎች ::
IslamHouse.com - (አማርኛ)
ላይ ትልቁ እና ታማኙ እስላምናን በዓለም ቋንቋዎች የሚያስተላልፍ የኢንተርኔት መረብ https://islamhouse.com/am/main
የአሹራ ጾም - (አማርኛ)
No Description
አትዘን - (አማርኛ)
ይህ ፕሮግራም የሀዘን ማስወገጃ ትምህርት ይዞዋል
(ኢፍትራቅ) መለያየት - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም የሙስልሞች መለያየት መንስኤና ጉዳቱ በሰፍው ይዳሰሳል
የዓሹራ ጾም - (አማርኛ)
የዓሹራ ጾም
የዒድ አከባበር ደንቦች - (አማርኛ)
No Description

API






