ይህ ሙሃዳራ ስለ ኢሳ(እየሱስ)በቁርአንና በወንገል በሚል ርዕስ የዘጋጀ ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ ክርስቲያኖች ስለ ኢሳ ምን ብለው እንደሚያምኑና ሙስሊሞች ስለ ኢሳ ምን ይላሉ እንዲሁም ጌታ (አላህ ) ክስቲያኖችን እንድምያምኑት ሶስት አለመሆኑ በግልፅ ማስረጃዎችን ከቁርአን ከወንገል በማቅረብ ዳኢው እንደዚህ አይነት አመለካከት ትክክለኛ አለመሆኑ በመርጋገጥ ከቁርአንና ከክርስትያን መፅሐፎች ማስረጃ በማቅረብ በስፋት የገለፀበት....
ኢሳ(እየሱስ )በቁርአንና በወንገል ክፍል 5 - (አማርኛ)
እስላም ምርጫችን :1 - (አማርኛ)
ይህንን ፕርፕግራም አምስት ክፍሎች አሉት በዚህ ፕሮግራም ዳዒው እስላም ምርጫችን መሆን እንዳለበት በስፋት የተናገረበት ፕሮግራም ነው ::
እስላም ምርጫችን :2 - (አማርኛ)
ይህንን ፕርፕግራም አምስት ክፍሎች አሉት በዚህ ፕሮግራም ዳዒው እስላም ምርጫችን መሆን እንዳለበት በስፋት የተናገረበት ፕሮግራም ነው ::
እስላም ምርጫችን :3 - (አማርኛ)
ይህንን ፕርፕግራም አምስት ክፍሎች አሉት በዚህ ፕሮግራም ዳዒው እስላም ምርጫችን መሆን እንዳለበት በስፋት የተናገረበት ፕሮግራም ነው ::
እስላም ምርጫችን :4 - (አማርኛ)
ይህንን ፕርፕግራም አምስት ክፍሎች አሉት በዚህ ፕሮግራም ዳዒው እስላም ምርጫችን መሆን እንዳለበት በስፋት የተናገረበት ፕሮግራም ነው እንዲሁ ዳኢው እስልምና ሃይማኖት እንዴት እንደተቀበለ የሚያብራራበት ፕሮግራም (ሙሃዳራ)ነው
እስላም ምርጫችን :5 - (አማርኛ)
ይህንን ፕርፕግራም አምስት ክፍሎች አሉት በዚህ ፕሮግራም ዳዒው እስላም ምርጫችን መሆን እንዳለበት በስፋት የተናገረበት ፕሮግራም ነው እንዲሁ ዳኢው እስልምና ሃይማኖት እንዴት እንደተቀበለ የሚያብራራበት ፕሮግራም (ሙሃዳራ)ነው
የነቢዩ (ሰለላሁ ዐለይህ ወሰለም)አሰጋገድ - (አማርኛ)
ይህ ኪታብ የነቢዩ (ሰለላሁ ዐለይህ ወሰለም)አሰጋገድ ጠቅለል አድርጐ ይዟል። ተጨማሪ ማብራርያም ያክልበታል።
የሴቶች መብት በእስላም እና በክርስትና - (አማርኛ)
ይህ ጽሁፍ ሴቶች በእስላም መብታቸውን ሙሉ በሙሉ መጐናጸፋቸው ያስረዳል
ወጣቶች ሆይ! ዛሬውኑ ወደ አላህ እንመለስ - (አማርኛ)
ወጣቶች ሆይ! ዛሬውኑ ወደ አላህ እንመለስ : በተውበት ከሃጥአት መመለስ በኢስላም ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ያለው ጉዳይ ነው ይህ መጽሃፍ ስለዚሁ ጉዳይ ትምህርት በውስጡ ይዘዋል አንብበው ዕውቀት እንድቀስሙ ተስፋ እናደርጋለን።
ኢስላም እና ውበቱ - (አማርኛ)
ይህ ትምህርት በአማርኛ ቋንቋ ስለ ኢስላም ምንነት እና ውበቱ በሰፊው ይዳስሳል
IslamHouse.com - (አማርኛ)
ላይ ትልቁ እና ታማኙ እስላምናን በዓለም ቋንቋዎች የሚያስተላልፍ የኢንተርኔት መረብ https://islamhouse.com/am/main
እስልምናን ለመገንዘብ አጭር ሥዕላዊ ማስረጃ - (አማርኛ)
እስልምናን ለመገንዘብ አጭር ሥዕላዊ ማስረጃ

API