×
Image

ምክር - (አማርኛ)

ይህ ሲዲ ስለ ፍርቃና መለያየት ጉዳትና ጥማት ይገልጻል። ሁሉም በሰለፎች ጎዳና እንድሰበሰብ ያሳስባል፡፡

Image

የተከበረው ቁርኣን ምንድን ነው? - (አማርኛ)

የተከበረው ቁርኣን ምንድን ነው?

Image

የሓጅ – ስርአት አፈፃፀም በአማርኛ - (አማርኛ)

የሓጅ – ስርአት አፈፃፀም በአማርኛ

Image

በጠዋት እና ምሽት የሚባሉ ውዳሴዎች። - (አማርኛ)

በጠዋት እና ምሽት የሚባሉ ውዳሴዎች።

Image

ትክክለኛ ዱዓእ/ዱዓእ ሁሉን ቻይ ለሆነው አምላክም - (አማርኛ)

ትክክለኛ ዱዓእ/ዱዓእ ሁሉን ቻይ ለሆነው አምላክም

Image

የገላ አስተጣጠብ ሁኔታዎች - (አማርኛ)

የገላ አስተጣጠብ ሁኔታዎች

Image

ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ) :የ አደም(ዓ.ሳ ) ታሪክ - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን ታሪኩ ሰፋ ባለ ሁኔታ ሰለ ነብዩ አደም (ዓ.ሳ) ታሪክ የዳሰሰበት ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ የነቢያችን አደም አፈጣጠርና ከዛ በኃላ ሰይተን የ አላህ ሱብሃናሁ ወተአላ ትዕዛዝ አለመቀበሉ ያብራራበት ሙሃዳራ ነው ::

Image

ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ) ክፍል ስድስት - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን ታሪኩ ሰፋ ባለ ሁኔታ ከነብይ አደም ጀምሮ እስከ ነብያችን መሐመድ (ሶ.ዐ.ወ) በስፋት የዳሰሱበት ሙሃዳር ነው ይህ ሙሃዳራ 25ክፍሎች አሉት ::

Image

ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ) የነብይ እስማእል (አለይህ ሳላም) - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን የነብይ እስማእል እና የእናታቸው ሃጃር ታሪክ በስፋት የተዳሰሰበትና እንዲሁም የካዕባ አሰራር ታሪክም የገለፁበት ሙሃዳራ ነው ::

Image

ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ) የነብይ እስማእል (ዓ .ሳ ) ሁለተኛ ክፍል እና የካእባ አሰራር ታሪክ - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን የነብይ እስማእል (ዓ.ሳ ) ታሪክና እብራህም (ዓ .ሳ ) ከልጃቸው እስማእል ጋር በመሆን የካእባ በተመከተ በስፋት የገለፁበት ሙሃዳራ ነው::

Image

ገደለ ነቢያት: (የነቢያት ታሪክ) የነብይ እስማዕል (ዓ .ሳ ) ታሪክ ክፍል ሶስት - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን ስለ የነብይ እስማእል ታሪክ በተመለከተ ከቁርኣን እና ከሱና ምንጭ በመነሳት በስፋት ያቀረቡት ሙሃዳራ ነው ::

Image

ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ) የነብይ እስሃቅ (ዓ .ሳ )ታሪክ - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን ስለ ነብይ እስሃቅ ታሪክ ባደረጉት ሰፋ ባለ መልኩ ያቀረቡት ሙሓዳራ ነው ::