ይህ ፕሮግራም የሱፊያዎች አውራድ ብድዐህ መሆኑን ያስተምራል።
አውራድ ምንድነው ? - (አማርኛ)
የአቂዳ መሠረቶች - (አማርኛ)
ይህ ሲዲ ስለ ዐቂዳ መሠረቶች አጥጋቢ ትምህርት ይሰጣል
ተውሂድና አሳሳቢነቱ - (አማርኛ)
-
ኑ ነቢያችን ሰ\ዐ\ወ\ እንውደድ - (አማርኛ)
ይህ ፕሮግራም ነቢዩን ሰ/ዐ/ወ/ መውደድ ግዴታ መሆኑንና እንዴት እንደ ምንወዳቸው ያስተምራል
የአላህ መብት በባርያው ላይ - (አማርኛ)
-
የረሱል ውዴታ - (አማርኛ)
-
የእስልምናና የእምነት መሰረቶች ትምህርት - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም የእስልምናና የእምነት መሰረቶች ትምህርት ለጀማሪዎችና ለአዳዲስ ሙስልሞች ተዘጋጅቶ ይቀርባል።ፕሮግራሙ 13 ትምህርቶችን ይዟል።
ኢማንህን ጠብቅ - (አማርኛ)
መልካም ስራና ዕባዳ በመብዛት ኢማንን መጠበቅ
የሽርክ መገለጫዎች - (አማርኛ)
ይህ ፕሮግራም የሽርክ ዐይነቶችና አስከፍናታቸውን ይገልጻል
የሽርክ መገለጫዎች - (አማርኛ)
ሽርክ የሃጥአት ሁሉ አንጋፋ ጥፋት ነው
ሱናና ቢድዐህ - (አማርኛ)
ሱናን መከተልና ከቢድዐህ መራቅ
አምስቱ የእስልምና ማዕዘናት - (አማርኛ)
ይህ ሲዲ ስለ አምስቱ የእስልምና መዕዘናት አጥጋቢ ትምህርት ይሰጣል

API

