ለሙስሊሙ እስልምናውን አደጋ ላይ የሚጥሉበት አደገኛ ነጥቦችን የያዘች አጠር ያለ ይዘት ያላት ኪታብ ነች። በዚች ኪታብ የተዳሰሱት ነጥቦች ምንም እንኳ እስልምናውን አደጋ ላይ ቢጥሉበትም ሙስሊሙም ቢሆን ችላ እያለ ብዙውን ጊዜ የሚንዳለጥባቸው ጉዳዮች ናቸውና ማንኛውም ሙስሊም እነዚህን ነጥቦችን አስተውሎ ሊጠነቀቃቸና በራሱ ላይ ሊሰጋቸውም ይገባዋል።
የነዋቂዱል ኢስላም ማብራርያ - (አማርኛ)
Islam Its Foundations and Concepts - (አማርኛ)
No Description
ኢስላምን ለመረዳት መሠረታዊ እና አንገብጋቢ ርዕሶችን ያካተተ ጥያቄና መልስ
የላኢላሀ ኢለላህ ትርጉም እና ቅድመ መስፈርት - (አማርኛ)
የላኢላሀ ኢለላህ ትርጉም እና ቅድመ መስፈርት
በራሂን የእስላም እና የእምነት መሠረቶች - (አማርኛ)
ይህ ኪታብ የእስላም መሠረቶች ማለትም ሸሃዳ ጦሃራ ሶላት ዘካህ ጾም ሀጂና የኢማን መሰረቶችን ትምህርት በዝርዝር ይቀርቡበታል።

API


