No Description
ከረመዳን የመጨረሻዎቹ አስርት ቀናት በጣሀ አህመድ - (አማርኛ)
ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት - (አማርኛ)
No Description
የአሹራ ጾም - (አማርኛ)
No Description
እስላማዊ ባልሆኑ ባዓሎች ወይም የፈንጅ ዓመት መለወጫ ባዓል መሳተፍ ሁክሙ ምንድነው?በሚለው ርእስ የተደረገው ሙሃዳራ ነው
የአስሩ የዙልሂጃ ቀናት ትሩፋት - (አማርኛ)
ይህ ፕሮግራም ስለ አስሩ የዙልሂጃ ቀናት ትሩፋት በሚል የአስሩ የዙልሂጃ ቀናት ትሩፋት ርእስ ዉዱ ዳኢ መሐመድ ሀሰን ማሜ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ በደንብ መደመጥ ያለበት ሙሃዳራ ነው
የአሹራ ፆም ትሩፋት - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ኡስታዝ ሸምሱ እንድሪስ ሰለ ዓሹራ ትሩፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ አላህ ለሰው ልጅ የተለየዩ የእባዳ አጋጣሚ ተጠቅመን አላህ መገዛት ትሩፋት የሚያስገኙ ወራቶች አሉ ከነዚህ ወራቶች አንዱ የሙሃራም ወር ነው በዚህ ወር ዉስጥ አስረኛው ቀን መፆም ከአላህ (ሱ .ወ.) የተወደደ ነው በማለት በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው
አስሩ የዙልሂጀህ ቀናት ትሩፋት - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም የአስሩ የዙልሂጀህ ቀናት ትሩፋት ይቀርባል። በመልካም ስራዎች (በዒባዳ) መትጋት እንደምያስፈልግም ያስረዳል።
በቀላል የተዘጋጁ የፊቅህ ትምህርት - የዒድ ሶላት 1 - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም የሚከሉት ትምህቶች ይቀርባሉ። የሶላቱል ጀማዐህ፤ የመንገደኛ ሶላት፤ የጁምዐህ ሶላት፤ የአደጋ ግዜ ሶላት፤ የዒድ ሶላት የኹሱፍ ሶላት የዝናብ ፍለጋ ሶላት የጀናዛ ሶላት እና የመሳሰሉት ትምህርቶች ቀርቧል። -17
በቀላል የተዘጋጁ የፊቅህ ትምህርት - የዒድ ሶላት 2 - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም የሚከሉት ትምህቶች ይቀርባሉ። የሶላቱል ጀማዐህ፤ የመንገደኛ ሶላት፤ የጁምዐህ ሶላት፤ የአደጋ ግዜ ሶላት፤ የዒድ ሶላት የኹሱፍ ሶላት የዝናብ ፍለጋ ሶላት የጀናዛ ሶላት እና የመሳሰሉት ትምህርቶች ቀርቧል። -18
በቀላል የተዘጋጁ የፊቅህ ትምህርት - የዒድ ሶላት 3 - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም የሚከሉት ትምህቶች ይቀርባሉ። የሶላቱል ጀማዐህ፤ የመንገደኛ ሶላት፤ የጁምዐህ ሶላት፤ የአደጋ ግዜ ሶላት፤ የዒድ ሶላት የኹሱፍ ሶላት የዝናብ ፍለጋ ሶላት የጀናዛ ሶላት እና የመሳሰሉት ትምህርቶች ቀርቧል። -19
በሥዕል የተደገፈ የዕባዳዎች አፈጻጸም ፍቅህ - (አማርኛ)
በሥዕል የተደገፈ የዕባዳዎች አፈጻጸም ፍቅህ, በሥዕል የተደገፈ የዕባዳዎች አፈጻጸም ፍቅህ, ጦሃራ, ሶላት , ጾም , ዘካ ,ሐጅ https://www.al-feqh.com/am

API



