×
Image

የአሹራ ፆም ትሩፋት - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ኡስታዝ ሸምሱ እንድሪስ ሰለ ዓሹራ ትሩፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ አላህ ለሰው ልጅ የተለየዩ የእባዳ አጋጣሚ ተጠቅመን አላህ መገዛት ትሩፋት የሚያስገኙ ወራቶች አሉ ከነዚህ ወራቶች አንዱ የሙሃራም ወር ነው በዚህ ወር ዉስጥ አስረኛው ቀን መፆም ከአላህ (ሱ .ወ.) የተወደደ ነው በማለት በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው

Image

አስሩ የዙልሂጀህ ቀናት ትሩፋት - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም የአስሩ የዙልሂጀህ ቀናት ትሩፋት ይቀርባል። በመልካም ስራዎች (በዒባዳ) መትጋት እንደምያስፈልግም ያስረዳል።

Image

በቀላል የተዘጋጁ የፊቅህ ትምህርት - የዒድ ሶላት 1 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም የሚከሉት ትምህቶች ይቀርባሉ። የሶላቱል ጀማዐህ፤ የመንገደኛ ሶላት፤ የጁምዐህ ሶላት፤ የአደጋ ግዜ ሶላት፤ የዒድ ሶላት የኹሱፍ ሶላት የዝናብ ፍለጋ ሶላት የጀናዛ ሶላት እና የመሳሰሉት ትምህርቶች ቀርቧል። -17

Image

በቀላል የተዘጋጁ የፊቅህ ትምህርት - የዒድ ሶላት 2 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም የሚከሉት ትምህቶች ይቀርባሉ። የሶላቱል ጀማዐህ፤ የመንገደኛ ሶላት፤ የጁምዐህ ሶላት፤ የአደጋ ግዜ ሶላት፤ የዒድ ሶላት የኹሱፍ ሶላት የዝናብ ፍለጋ ሶላት የጀናዛ ሶላት እና የመሳሰሉት ትምህርቶች ቀርቧል። -18

Image

በቀላል የተዘጋጁ የፊቅህ ትምህርት - የዒድ ሶላት 3 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም የሚከሉት ትምህቶች ይቀርባሉ። የሶላቱል ጀማዐህ፤ የመንገደኛ ሶላት፤ የጁምዐህ ሶላት፤ የአደጋ ግዜ ሶላት፤ የዒድ ሶላት የኹሱፍ ሶላት የዝናብ ፍለጋ ሶላት የጀናዛ ሶላት እና የመሳሰሉት ትምህርቶች ቀርቧል። -19