ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የትልልቅ ወንጀሎች ማብራሪያ ነው በዚህ ፕሮግራም ዳዒው ስለ ትልልቅ ወንጀሎችና ከትልልቅ ወንጀሎች አንዱ የሆነውን ስለ ዘካን መከልከል በስፋት የዳሰሰበት ሙሃዳራ ነው።
ትልልቅ ወንጀሎች:ክፍል:08 - (አማርኛ)
የአማኞች ጋሻ - (አማርኛ)
ይህ መጽሃፍ የፈጣሪን ስሞችና ባህሪያት በተገቢው መልኩ ለመገንዘብ በቂ ትምህርቶች አጠቃሎ ይዟል። በመሆኑም ወደ ሐሰት የአምልኮ መስኮች የሚያመሩ የጥመት መንገዶችን ሙሉ በሙሉ የሚዘጋ ይሆናል።
የነዋቂዱል ኢስላም ማብራርያ - (አማርኛ)
ለሙስሊሙ እስልምናውን አደጋ ላይ የሚጥሉበት አደገኛ ነጥቦችን የያዘች አጠር ያለ ይዘት ያላት ኪታብ ነች። በዚች ኪታብ የተዳሰሱት ነጥቦች ምንም እንኳ እስልምናውን አደጋ ላይ ቢጥሉበትም ሙስሊሙም ቢሆን ችላ እያለ ብዙውን ጊዜ የሚንዳለጥባቸው ጉዳዮች ናቸውና ማንኛውም ሙስሊም እነዚህን ነጥቦችን አስተውሎ ሊጠነቀቃቸና በራሱ ላይ ሊሰጋቸውም ይገባዋል።
ተውሂድ ማለት ምን ማለት ነው? - (አማርኛ)
ተውሂድ ማለት ምን ማለት ነው?
በመለኮታዊ ድንጋጌ ማመን - (አማርኛ)
በመለኮታዊ ድንጋጌ ማመን
በመልክተኞቹ ማመን - (አማርኛ)
በመልክተኞቹ ማመን
በተገለጡት መጻሕፍት ማመን - (አማርኛ)
በተገለጡት መጻሕፍት ማመን
በመላእክት ማመን - (አማርኛ)
በመላእክት ማመን
ቡርሃን አላህን መለመን ግዴታ ስለመሆኑ - (አማርኛ)
ቡርሃን አላህን መለመን ግዴታ ስለመሆኑ : ዱዓእ በኢስላም ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ያለው ጉዳይ ነው ይህ መጽሃፍ ዱዓእ የሚለመነው ከአላህ ብቻ ስለ መሆኑ ትምህርት በውስጡ ይዘዋል አንብበው ዕውቀት እንድቀስሙ ተስፋ እናደርጋለን።
ቡርሃን አላህን መለመን ግዴታ ስለመሆኑ - (አማርኛ)
ቡርሃን አላህን መለመን ግዴታ ስለመሆኑ : ዱዓእ በኢስላም ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ያለው ጉዳይ ነው ይህ መጽሃፍ ዱዓእ የሚለመነው ከአላህ ብቻ ስለ መሆኑ ትምህርት በውስጡ ይዘዋል አንብበው ዕውቀት እንድቀስሙ ተስፋ እናደርጋለን።
I am a Muslim - (አማርኛ)
No Description
Islam Its Foundations and Concepts - (አማርኛ)
No Description

API


