×
Image

የ ሃሜት ጉዳት በ አከራ - (አማርኛ)

ስለ ሀመትና ሃም አከራ ላይ የሚያስከትለዉን ጉዳት የምገልጽ ሙሐዳራ

Image

ኢማኒህን ጠብቅ - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም ኢምነትህን ጠብቅ በምለው አርእስት የተዘጋጀ ትምህርት የያዘ ነው።

Image

ኢስላም እና ክርስትና - (አማርኛ)

በዚህ መፅሀፍ ውስጥ ስለ ኢስላም እና ክርስትና ሀይማኖት በንጽጽራዊ አቀራረብ በሰፊዉ የሚዳስስ ነው፡ ስለ ኢሳ ዐ.ሰ ፤ስለ አምልኮ ሁኔታዎች፤ ስለ ስነ-ምግባር፤ እንዲሁም ስለ ሸሪዓ(ህግጋቶች)እና ሌሎችም በርካታ ርዕሶች በዉስጡ ተካተዋል።

Image

ያእጁጅ ወማእጁጅ - (አማርኛ)

ስለ ያእጁጅ ወማእጁጅ የምትገል ጽ ሙሓዳራ

Image

የሷሓቦችን ህይወት (ሲራ) - (አማርኛ)

ይህ ሙሓዳራ ስለ ሷሓቢ ይ ጃዕፋር ብን አቢ ጣሊብ ህይወት ታርክ

Image

ደጃል ክፍል አንድ - 1 - (አማርኛ)

ከ ቂያማ ን መድራሱን ወይም መቅረቡን ከሚያሳዩ ምልክቶች አንዱ ደጃል የሚዳስስ ሙሃድራ ነው ::

Image

ደጃል ክፍል አንድ - 2 - (አማርኛ)

ከ ቂያማ ን መድራሱን ወይም መቅረቡን ከሚያሳዩ ምልክቶች አንዱ ደጃል የሚዳስስ ሙሃድራ ነው ::

Image

የዑስማን ቢን አፋን ሲ ራ (ሕይወትታሪክ) (ራ.ዐ) ክፍል አንድ - 1 - (አማርኛ)

ሙሃዳራ : ስለ ዑስማን ቢን አፋን ሲራ (ህይወት ታሪክ) የተድረገው ሙሃዳራ ነው ::

Image

የዑስማን ቢን አፋን ሲ ራ (ሕይወትታሪክ) (ራ.ዐ) ክፍል ሁለት - 2 - (አማርኛ)

ሙሃዳራ : ስለ ዑስማን ቢን አፋን ሲራ (ህይወት ታሪክ) የተድረገው ሙሃዳራ ነው ::

Image

ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ) :የ አደም(ዓ.ሳ ) ታሪክ - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን ታሪኩ ሰፋ ባለ ሁኔታ ሰለ ነብዩ አደም (ዓ.ሳ) ታሪክ የዳሰሰበት ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ የነቢያችን አደም አፈጣጠርና ከዛ በኃላ ሰይተን የ አላህ ሱብሃናሁ ወተአላ ትዕዛዝ አለመቀበሉ ያብራራበት ሙሃዳራ ነው ::

Image

ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ክፍል ሁለት - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን ታሪኩ ሰፋ ባለ ሁኔታ ከነብይ አደም ጀምሮ እስከ ነብያችን መሐመድ (ሶ.ዐ.ወ) በስፋት የዳሰሱበት ሙሃዳር ነው ይህ ሙሃዳራ 25ክፍሎች አሉት ::

Image

ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ) ክፍል ሶስት - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን ታሪኩ ሰፋ ባለ ሁኔታ ከነብይ አደም ጀምሮ እስከ ነብያችን መሐመድ (ሶ.ዐ.ወ) በስፋት የዳሰሱበት ሙሃዳር ነው ይህ ሙሃዳራ 25ክፍሎች አሉት ::