×
Image

የኢስላም ማእዘናት - (አማርኛ)

-

Image

አጭር ማጠቃለያ ስለእስልምናው መልእክተኛ ሙሐመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም - (አማርኛ)

አጭር ማጠቃለያ ስለእስልምናው መልእክተኛ ሙሐመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም

Image

Indications of Tawheed: 50 Q&A - (አማርኛ)

No Description

Image

ኢስትዓዘህ ጥበቃ መሻት - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም ጥበቃ መሻት ከአላህ ብቻ መሆን እንዳለበት ይደነግጋል

Image

አላህ ከአርሽ በላይ መሆኑን ስለ ማመን - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም አላህ ከአርሽ በላይ መሆኑን ማመን ግዴታ መሆኑን ያስረዳል ።

Image

የ አላህ ስሞችና ባህርያት - (አማርኛ)

ይህ ፁሑፍ ሰለ የ አላህ ስሞችና ባህርያት የሚገልፅ ነው ዳዕው ሰለ የ አላህ ስሞችና ብህራአያት በተውሂድ ደርጃና አስፈላጊነቱ የገልፀበት ፁሑፍ

Image

እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ :ክፍል አንድ :አላህ (ሱ .ወ) ባርያዎች ዘንድ ያለው መብት (አላህ በባርያዎች ላይ የደርገው ግዴታ - (አማርኛ)

ይህንን ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች አንዱ በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ሐዲስ መያዝ ይገባል ::በዚህ ሙሃዳራ :አላህ (ሱ .ወ )ባርያዎች ዘንድ ያለው መብት (አላህ በባርያዎች ላይ የደርገው ግዴታ በማለት ዳኢው ሰፋ ያለ....

Image

እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ :እባዳችን ምሳመር ክፍል ሁለት - (አማርኛ)

ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስእባዳችን ምሳመር በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች በመሆናቸው ይህን አስመክቶ በስፋት ከቁአንና ሐዲስ ማስረጃ በማንሳት የተደረገ ሙሃዳራ ነው....

Image

እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ ያዝ ክፍል ሶስት - (አማርኛ)

ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ክሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች በመሆናቸው ይህን አስመክቶ በስፋት ከቁአንና ሐዲስ ማስረጃ በማንሳት የተደረገ ሙሃዳራ ነው....

Image

እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ ክፍል አራት : (ማጋራት ) ሺርክ - (አማርኛ)

ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ክሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች በመሆናቸው:: መቀጠል ስለ ሺርክ (ታላቁ ሺርክና ትንሹ ሺርክ )አስመልክቶ ተናግሯል በዝህን....

Image

እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ ክፍል አምስት: ሺርክ(ማጋራት ) ታላቁ ሺርክ አይነቶች - (አማርኛ)

ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ክሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች በመሆናቸው:: በመቀጠል ስለ (ታላቁ ሽርክ አይነቶች )አስመልክቶ የተናገበትና በዝህን ርዕስ ጉዳይ....

Image

እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ ክፍል ስድስት :ኢርዝ ወይም ክር ማንጠልጠል ሑክም - (አማርኛ)

ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ክሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች በመሆናቸው:: በመቀጠል ስለ ኢርዝ ወይም ክር አይንን ለመከላከል ተብሎ ማንጠልጠል አስመልክቶ....