×
Image

ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ) የነብይ ዩሱፍ ታሪክ ክፍል ሁለት - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን ሰፋ ባለ መልኩ ስለ ነብይ ዩሱፍ (ዓ.ሳ )ክፍል ሁለት በስፋት የተነጋገረበት ሙሃዳራ ነው::

Image

ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ) የነብዩ ያዕቁብ (ዓ .ሳ )እና የነብይ ዩሱፍ (ዓ .ሳ )ታሪክ - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን የነብይ የያዕቁብና ዩሱፍ ታሪክ በተመለከተ የደርጉት ሙሃዳራ ነው ::

Image

ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ) የነብዩ ዩሱፍ (ዓ .ሳ ) ታሪክና ከታሪኩ የምንማራቸው ዋና ዋና ትምህርቶች የመጨረሻ ክፍል - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን የነብይ ዩሱፍ አለይህሂ ሳላም ታሪክና ከታሪኩ የሚንማራቸው ዋና ዋና ትምህርቶችን የተናገርበትና ከነኝህ ትምህርቶች መካከል :ዙሙትን መራቅና አላህ መፍራት እና በርከት ያሉ ትምህርቶችን የተጠቀሰበት አስተማሪ የሆነ ሙሃዳራ ነው ::

Image

ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ) የነብይ ሹዓይብ አለይሂ ሳላም ታሪክ - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን የነብይ ሹዓይብ (ዓ .ሳ )ታሪክና ነብይላህ ሹአይብ ለውገናቸው ያደርጉት ዳዕዋና ወገኖቻቸው ያደረጉላችው ዳዕዋ ባለመቀበላቸው በጩት እንደጠፉና ከታሪኩ የምንማራቸው ዋና ዋና ትምህርቶች አስመልክቶ ያቀረበው ጠቃሚና አስተማሪ ሙሃዳራ ነው ::

Image

እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:08 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ሰለ ነብይ ሙሳና ፊርኦን ታሪክ እንዲሁም ለሙሳ የተሰጡት ተአምራቶች በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው

Image

እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:19 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም የነብያችን (ሰ.ዓ.ወ ) ሐዲሶች ትርጉም በስፋት ያስተማረበትና ያብራራበት ትምህርት ነው