በዚህ ፕሮግራም ዳኢ ሸምሱዲን እንድሪስ ስለ እኽላስ / አንድ ስራ ከአላህ ጋር ተቀባይነት ለማገኘት እኽላስና ሙታባዐ መኖር አለበት እነዚህ ሁለት ነገሮች ካልተገኙበት ግን ተቀባይነት እንደማያገኝ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም
እኽላስ - (አማርኛ)
የጉዞ ስነስርዓትና ህግጋቶቹ - (አማርኛ)
የጉዞ ስነስርዓትና ህግጋቶቹ
ዱዓእ - (አማርኛ)
ይህ ፕሮግራም የዱዓእ ደንቦችን በዝርዝር ይዞዋል
የ ሃሜት ጉዳት በ አከራ - (አማርኛ)
ስለ ሀመትና ሃም አከራ ላይ የሚያስከትለዉን ጉዳት የምገልጽ ሙሐዳራ
በጠዋት እና ምሽት የሚባሉ ውዳሴዎች። - (አማርኛ)
በጠዋት እና ምሽት የሚባሉ ውዳሴዎች።
ትክክለኛ ዱዓእ/ዱዓእ ሁሉን ቻይ ለሆነው አምላክም - (አማርኛ)
ትክክለኛ ዱዓእ/ዱዓእ ሁሉን ቻይ ለሆነው አምላክም
ቁርኣን ታዓምረኛው የአላህ (የገታ) መፅሓፍ - (አማርኛ)
ይህ ሙሓዳራ ስለ ቁርዓንና የቁርዓን ታኣምር ነው
አስታዉሱኝ አስታዉሳችህሃለሁ - (አማርኛ)
ይህ ሙሃዳራ ሰለ አላህን ማስታወስ እና አላህን ካስታወስክ አላህ እንደ ምያስታውስህ የምትነግረን ሙሃዳራ ናት እኛ አላህ ካስታወስን አላህ ያስታውሰናል
የምላስ ወለምታ - (አማርኛ)
ይህ ሙሃዳራ ስለ የምላስ ወለምታንና በ ሰው ልጅ ምላስ የሚያስከትለው ቺግር በ መጥፎ ነገር ከተጠቀሞው
የምላስ ወለምታ ክፍል ሁለት - (አማርኛ)
ይህ ሙሃዳራ ስለ የምላስ ወለምታንና በ ሰው ልጅ ምላስ የሚያስከትለው ቺግር በ መጥፎ ነገር ከተጠቀሞው
ኢስላማዊ ወንድማማችነት ክፍል አንድ - (አማርኛ)
እስላማዊ ወንድማማችነት በሚል ርዕስ የደደረገው ሙሃድራ ነው ዳዕው በዚህ ርዕስ ሰፋ መሳለዎች በመጥቀስ ስለ ኢስላማዊ ወንድማማችነት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው
ኢስላማዊ ወንድማማችነት ክፍል ሁለት - (አማርኛ)
እስላማዊ ወንድማማችነት በሚል ርዕስ የደደረገው ሙሃድራ ነው ዳዕው በዚህ ርዕስ ሰፋ መሳለዎች በመጥቀስ ስለ ኢስላማዊ ወንድማማችነት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው

API




