×
Image

አጭር ገለፃ ስለ ኢስላማዊ እምነት - (አማርኛ)

አጭር ገለፃ ስለ ኢስላማዊ እምነት

Image

ማን እንደፈጠረዎ? ለምንስ እንደፈጠረዎ? እና ከሞት በኋላ ምን እንደሚኖር ራስዎን ጠይቀው ያውቃሉ? - (አማርኛ)

ማን እንደፈጠረዎ? ለምንስ እንደፈጠረዎ? እና ከሞት በኋላ ምን እንደሚኖር ራስዎን ጠይቀው ያውቃሉ?

Image

የነቢዩ መስጂድ ትሩፋቶችና ስነ ስርዓት፤ የነቢዩን (ﷺ) ቀብርና የሁለቱ ባልደረቦቻቸውን (ረዲየሏሁ ዐንሁማ) ቀብሮች የመዘየር ህግጋት - (አማርኛ)

የነቢዩ መስጂድ ትሩፋቶችና ስነ ስርዓት፤ የነቢዩን (ﷺ) ቀብርና የሁለቱ ባልደረቦቻቸውን (ረዲየሏሁ ዐንሁማ) ቀብሮች የመዘየር ህግጋት

Image

የዑምራ አደራረግ ስርዓት - (አማርኛ)

በሸይኽ ዐብዱልዐዚዝ ቢን ዐብደላህ ቢን ባዝ (አላህ ይዘንላቸውና) የተዘጋጀችው «የዑምራ አፈጻጸም» የተሰኘችው ትንሽ መጽሐፍ አንድ ሙስሊም የአምልኮ ሥርዓቱን አላህን ፈርቶና ተመስጦ (ኹሹዕ) እንዲሁም በቀላሉ እንዲፈጽም የሚረዳ ተግባራዊ መመሪያ ትሆን ዘንድ የዑምራን ሥነ-ስርዓቶች በግልጽና በቀላል አቀራረብ ታብራራለች። መጽሐፏ በእያንዳንዱ እርከን ላይ የሚባሉ የተረጋገጡ ዱዓዎችንና ዚክሮችንም አካታለች።

Image

ፍጥረተ ዓለምን የፈጠረው ማን ነው? እኔንስ የፈጠረኝ ማን ነው? ለምንስ ፈጠረኝ? - (አማርኛ)

"ፍጥረተ ዓለምን የፈጠረው ማን ነው? እኔንስ የፈጠረኝ ማን ነው? ለምንስ ፈጠረኝ?" የሚለው መፅሀፍ የሰውንና የፍጥረተ ዓለምን መገኘት መሰረት የሚመረምር፣ ፍጥረተ ዓለሙ በድንገት ወይም ከባዶ ተነስቶ የመጣ ሳይሆን ይልቁንም ታላቅ ፈጣሪ እንዳለው እርሱም አላህ እንደሆነ የሚያረጋግጥ መፅሀፍ ነው። አላህ ማለት ህይወትንና ፍጥረተ ዓለምን የሚገዛ ረቂቅ ህግጋትን ያስቀመጠ ነው። መፅሀፉ የአላህን ባህሪያት....

Image

አሳሳቢ ትምህርቶች ለብዙሀኑ ህዝብ - (አማርኛ)

አሳሳቢ ትምህርቶች ለብዙሀኑ ህዝብ

Image

ሀድይ፣ ኡዱሒያና እርድን የተመለከቱ ህግጋት - (አማርኛ)

የሀድይ፣ የኡድሒያና የአስተራረድ ህግጋትን በተመለከተ የተዘጋጀ አጠር ያለች መፅሀፍ ስትሆን አንድ ሙስሊም በሃይማኖቱ ጉዳይ ላይ አዋቂ ይሆን ዘንድ ስለ ሀድይ፣ ኡድሒያና አስተራረድ በዋናነት ሊያውቅ የሚያስፈልጉትንም ህግጋቶች አካታለች።

Image

የፆም ህግጋት - (አማርኛ)