×
Image

አል-ኡሱል አስ-ሰላሰህ ሶስቱ መሰረታዊ መርሆዎች - (አማርኛ)

አል-ኡሱል አስ-ሰላሰህ ሶስቱ መሰረታዊ መርሆዎች : ዐቂደህ በኢስላም ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ያለው ጉዳይ ነው፣ ይህ መጽሃፍ ሶስቱ መሰረቶች ትምህርት በውስጡ ይዘዋል፣ አንብበው ዕውቀት እንድቀስሙ ተስፋ እናደርጋለን።

Image

ከ3ቱ መሰረቶች ክፍል1 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ከ3ቱ መሰረቶች ክፍል አንድ በዝርዝር ይቀርባል:: ለአሏህ ዒባዳ መፈጠራችንም በሱ ምንንም ሳናጋራ መገዛት እንዳለብን ይገልጻል::

Image

ከ3ቱ መሰረቶች ክፍል 2 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም የኢባዳ ትርጉምና አይነቶች በዝርዝር ይቀርባል

Image

የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:25 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ ኢብሊስ የመሳሰሉት (ጧቁት)(ጣኦት) መራቅ እንዳለብን እና የጣኦት አይነቶች በስፋት የተገለፀበት ሙሃደራ ነው::

Image

የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:24 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ መልእክተኞችና መልክተኞች የተላኩት ወደ አንድ አሏህ ለመጥራትና ከአንድ አምላክ ሌላ ማንም መገዛት እንደሌለብን በስፋት የተገለፀበት ሙሃደራ ነው::

Image

የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:23 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ ነብያችን(ሰ.ዓ .ወ ) አሟሟት እንዲሁም ስለ ትንሣኤ (ቂያማ ) ቀን በስፋት የተገለፀበት ሙሃደራ ነው::

Image

የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:22 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ ነብያችን(ሰ.ዓ .ወ ) አሟሟት በስፋት የተገለፀበት ሙሃደራ ነው::

Image

የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:21 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ ሂጅራ በስፋት የተተነበት ሙሃደራ ነው::

Image

የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:20 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ መስረታዊ ከሆኑ ሶስት ነገሮች ሶስተኛው ነብያችን (ሶ.ዓ.ወ) ማወቅ እንዳለብይ የተያዩ የቁርአንና ሓዲስ ማስረጃ በማቅረብ በስፋት የተተነበት ሙሃደራ ነው::

Image

የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:019 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል አርካኑል ኢስላም አርካኑል -እማንና ኢሕሳን አጠቃልሎ የያዘ ሓዲስ በስፋት የተተነበት ሙሃደራ ነው::

Image

የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:018 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ ኢሕሳን ከቁርአንና ሓዲስ ማስረጃ በማቅረብ በስፋት ያብራራበት ሙሃደራ ነው::

Image

የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:017 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ የእማን ማዕዘኖች (አርካኑል -እማን ) መልካም ይሁን መጥፎ በአሏህ ዉሳኔ ማመን ከነ መስረጃቸው በስፋት የተገለስፀበት ሙሃደራ ነው::