×
Image

እስልምና እና ክርስትና ንፅፅር ክፍል :05 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ እስልምና እና ክርስትና ንፅፅር በሚል ርእስ የሚቀርብ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ኡስታዝ ካሊድ ካሳሁን " ሞትና ሃጢአት " በሚል ርእስ የንፅፅር ትምህርት በስፋት የተለያዩ ማስረጃዎችን ያቀረበበት ሙሃደራ ነው ::

Image

እስልምና እና ክርስትና ንፅፅር ክፍል :04 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ እስልምና እና ክርስትና ንፅፅር በሚል ርእስ የሚቀርብ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ኡስታዝ ካሊድ ካሳሁን " አምላክ ስንት ነው ? " በሚል ርእስ የንፅፅር ትምህርት በስፋት የተለያዩ ማስረጃዎችን ያቀረበበት ሙሃደራ ነው ::

Image

እስልምና እና ክርስትና ንፅፅር ክፍል :03 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ እስልምና እና ክርስትና ንፅፅር በሚል ርእስ የሚቀርብ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ኡስታዝ ካሊድ ካሳሁን ከመፅሐፍ ቅዱስ " ድንጋዩን ማን ፈነቀለው? " ትርጉም በዚህ የንፅፅር ትምህርት በስፋት ያብራራበት ሙሃደራ ነው ::

Image

እስልምና እና ክርስትና ንፅፅር ክፍል :02 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ እስልምና እና ክርስትና ንፅፅር በሚል ርእስ የሚቀርብ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ኡስታዝ ካሊድ ካሳሁን ከመፅሐፍ ቅዱስ "ይህቺ ፅዋ ከእኔ ትለፍ" ትርጉም በስፋት ያብራራበት ሙሃደራ ነው ::

Image

እስልምና እና ክርስትና ንፅፅር ክፍል :01 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ እስልምና እና ክርስትና ንፅፅር በሚል ርእስ የሚቀርብ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ኡስታዝ ካሊድ ካሳሁን በክርስትና ሕይወትና በኢስላም ሕይወት ያለው ልዩነት እና እንዲሁም ክርስትያን መሆን ያለው ጉዳት በስፋት ያብራራበት ሙሃደራ ነው ::

Image

በራሂን የእስላም እና የእምነት መሠረቶች - (አማርኛ)

ይህ ኪታብ የእስላም መሠረቶች ማለትም ሸሃዳ ጦሃራ ሶላት ዘካህ ጾም ሀጂና የኢማን መሰረቶችን ትምህርት በዝርዝር ይቀርቡበታል።

Image

እዉን ሙዚቃና ዘፈን በእስላም አልተቀለከለምን? - (አማርኛ)

ይህ መፅሐፍ ሙዚቃና ዘፈን በእስላም የተከለከለ መሆኑን ከተለያዩ ኢስላማዊ ማረጋገጫ ከ ሃዲስ ከ ቁርአን ከ ሰሀቦችአንድበት ከታብኢዎችና ከ አራቱ ምዝሃቦች በመጥቀስ ስለ ዘፈን በ አጭሩ የሚያብራራ መፅሐፍ ነው::

Image

ታላቅ ምክር ለአድሱ ትውልድ - (አማርኛ)

ይህ መጽሃፍ በጥበብና በመረጃ ክርስትያኖችን ወደ እስልምና የሚጠራ ብርቅዬ መጽሃፍ ነው

Image

አል-ኡሱል አስ-ሰላሰህ ሶስቱ መሰረታዊ መርሆዎች - (አማርኛ)

ዐቂደህ በኢስላም ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ያለው ጉዳይ ነው፣ ይህ መጽሃፍ ሶስቱ መሰረቶች ትምህርት በውስጡ ይዘዋል፣ አንብበው ዕውቀት እንድቀስሙ ተስፋ እናደርጋለን።

Image

ሰለፊያ - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ስለ ሰለፎች መንሀጅ የያዘ ትምህርት በሰፊው ይዳሰሳል

Image

ሰባት ከበባድ (አጥፊ)ወንጀሎች - ሀሜት 1 -01 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ሰባቱ ከበባድ አጥፊ ወንጀሎች ማብራሪያ በሰፊው ይቀርባል። ቡኻሪና ሙስልም ከአቡ ሁሬይራ ረ/ዐ/ የዘገቡትን ሀዲስ መሰረት ያደረጋ ነው። -01

Image

ሰባት ከበባድ (አጥፊ)ወንጀሎች - ሀሜት 2 -02 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ሰባቱ ከበባድ አጥፊ ወንጀሎች ማብራሪያ በሰፊው ይቀርባል። ቡኻሪና ሙስልም ከአቡ ሁሬይራ ረ/ዐ/ የዘገቡትን ሀዲስ መሰረት ያደረጋ ነው። -02