ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ክሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች በመሆናቸው:: በመቀጠል ስለ ትንሹ ሺርክ አስመልክቶ የተናገረብትና ያብራራበት ሙሃዳራ ነው በዝህን....
እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ ክፍል ስድስት :ትንሹ ሺርክ - (አማርኛ)
ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች ናቸውና እናም ከአንድ አላህ በስተቀር ሌላ አማላጅ ወይም አማካይ ማድረግ የለብንም....
ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች ናቸውና እናም ዳኢው በዝህ ሙሃዳራ በቁርአንና ሐዲስ እንስራ በሚል ርዕስ የቀርባው....
ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች አንዱ በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የእምነታችን ዋናው ምንጭ ነው እናም በዚህ ሙዳራ ስለ ብድዓ(በዲን አዲስ ፈጠራ )እና ሱና (የነብያችን ፈለግ....
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :1 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ በአማርኛ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ስለ ሸክ መሐመድ አብዱል ዋሃብ ታሪክ በምህፃሩ በመግለፅና ቀጥሎም የመጀምርያ ክፍል ትምህርት ጀምሯል ::
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :2 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ሁለተኛ ክፍል (ሼር ሕ) ትንታኔ ጀምሯል
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :3 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ሶስትኛ ክፍል (ሼር ሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው ::
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :4 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው አራተኛ ክፍል ምዕራፍ ሶስት (ሼር ሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው ::
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :5 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል አምስት ምዕራፍ አምስትና ስድስት (ሼር ሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው::
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :6 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል ስድስት ምዕራፍ ስምንት (ሼር ሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው::
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :7 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ ይሚቀርበው የተውሂድ ክታብ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል ሰባት ምዕራፍ ዘጠኝ ምዕራፍ አስርና አስራ አንድ (ሼር ሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው::
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :8 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ ይሚቀርበው የተውሂድ ክታብ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል ስምንት ምዕራፍ አስራ ሁለት (ሼር ሕ) ትንታኔ ጀምሯል ::

API

