×
Image

በቀላል የተዘጋጁ የፊቅህ ትምህርት - የኩሱፍ ሶላት 2 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም የሚከሉት ትምህቶች ይቀርባሉ። የሶላቱል ጀማዐህ፤ የመንገደኛ ሶላት፤ የጁምዐህ ሶላት፤ የአደጋ ግዜ ሶላት፤ የዒድ ሶላት የኹሱፍ ሶላት የዝናብ ፍለጋ ሶላት የጀናዛ ሶላት እና የመሳሰሉት ትምህርቶች ቀርቧል። -23

Image

የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) አሰጋገድ ስርዓት - (አማርኛ)

ሶላትን በትክክል መስገድ በጣም አንገብጋቢ ጉዳይ ነው ይህ መጽሃፍ ስለ ነቢያችን ሶ/ዐ/ወ/ ሶላት ትምህርት በውስጡ ይዘዋል አንብበው ዕውቀት እንድቀስሙ ተስፋ እናደርጋለን።