ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላለህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ ትልቅ አሏህ ያዘዘው ነገር ተውሂድ መሆኑና አሏህ አጥብቆ የከለከለው ሺርክ መሆኑ በስፋት የተገለስፀበት ሙሃደራ ነው::
የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:04 - (አማርኛ)
የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:03 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላለህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ አንድ ሙስሊም የሆነ (ች) ሰው ማወቅና በነሱ መስራት የሚገባቸው ሶስት መሰረታዊ ጥያቄዎች ከቁርአንና ሓዲስ ማስረጃ በማቅረብ ዳእው በስፋት የተገለስፀበት ሙሃደራ ነው::
የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:02 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላለህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ ማድረግ እውቀትና በእውቀት መስራት እንዲሁም ወደ አላህ መጥራትና በዳእዋ ሶብር (ትእግስት) ማድረግ እንዳለብን በስፋት የተገለስፀበት ሙሃደራ ነው::
የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:01 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላለህ ትርጉም(ትንታኔ ) በዚህ ክፍል ሰለ ሸይኽ መሐመድ ቢን ዓብዱልወሃብ ሕይወት ዝርዝር በስፋት የተገለስፀበት ሙሃደራ ነው

API

