በዚህ ፕሮግራም ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በኢስላም እይታ በሚል ርእስ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው በዚህ ፕሮግራም ኤች አይ ቪ ኤድስ መቼና ከየት እንደመጣና እንዲሁም በምን ምክንያትና እንደሚያጠቃ በዚህ በሽታ ስንት ሰው እንደ ሞተ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው ::
ኤች አይ ቪ ኤድስ በኢስላም እይታ:1 - (አማርኛ)
ኤች አይ ቪ ኤድስ በኢስላም እይታ:2 - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በኢስላም እይታ በሚል ርእስ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው በዚህ ፕሮግራም ኤች አይ ቪ ኤድስ መቼና ከየት እንደመጣና እንዲሁም በምን ምክንያትና እንደሚያጠቃ በዚህ በሽታ ስንት ሰው እንደ ሞተ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው ::
ሂጃብ: 1 - (አማርኛ)
ይህንን ፕሮግራም ስለ ሂጃብ በስፋት የሚገልፅ ነው ሂጃብ ለሴት ልጅ ክብሯ ነው ለወንድ ልጅ ደግሞ ሃራም የሆነዉን ዝሙት እንዲርቅ ያግዛል ስለ ዚህ እያንዳንዷ ሙስሊም የሆነች ሴት ሂጃብ መልበስ ይገባታል ::
ሂጃብ: 2 - (አማርኛ)
ይህንን ፕሮግራም ስለ ሂጃብ በስፋት የሚገልፅ ነው ሂጃብ ለሴት ልጅ ክብሯ ነው ለወንድ ልጅ ደግሞ ሃራም የሆነዉን ዝሙት እንዲርቅ ያግዛል ስለ ዚህ እያንዳንዷ ሙስሊም የሆነች ሴት ሂጃብ መልበስ ይገባታል ::
ዘካና ማህበራዊ ጥቅሞች : 1 - (አማርኛ)
ይህ ፕሮግራም ዛካት ማውጣት ( መስጠት ) ለማህበረ-ሰቡ ያለው ጥቅሞች ታላቁ ዳኢ ሸክ መሐመድ ሀሚዲን በስፋት ያብራሩብት ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ዘካት መስጠት ለሁሉም ማህበረ -ሰብ ትልቅ ጠቀሜታ እንዳለው የገለፁበት ሙሃዳራ ነው ::
ዘካና ማህበራዊ ጥቅሞች : 2 - (አማርኛ)
ይህ ፕሮግራም ዛካት ማውጣት ( መስጠት ) ለማህበረ-ሰቡ ያለው ጥቅሞች ታላቁ ዳኢ ሸክ መሐመድ ሀሚዲን በስፋት ያብራሩብት ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ዘካት መስጠት ለሁሉም ማህበረ -ሰብ ትልቅ ጠቀሜታ እንደሆነና እንዲሁም ዘካት መውጣት የለበት የእንስሳት መጠናን የገንዘብ ልክ በስፋት የዳሰሰበት ሙሃዳራ ነው :
እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:03 - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ በአላህ ያመኑ ሰዎችና በአላህ የካዱ ሰዎች መካከል የለው ልዩነትና እንዲሁም ገንዘብ በሃላል መንገድ ካልሆነ በስተቀር በሃራም መንገድ አለመፈግ በማለት ዳኢው ምክሩ ለግሷል :
እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:04 - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ሰለ ኡለሞች የተስማሙበት ህጎችና ደንቦች በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው ::
እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:06 - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ሰለ ኡለሞች የተስማሙበት ህጎችና ደንቦች በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው እንዲሁም ስለ እቅወት (ኢልም ) በማንኛው ስልጣን ወይም ሹመት ላይ መሆን ያለበት አማቂና የተማረእንዱህም ታማኝ ና ፀባይ ያለበት መሆን እንዳለበት ገልፀዋል ::
እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:07 - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ሰለ ኡለሞች የተስማሙበት ህጎችና ደንቦች በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው እንዲሁም ስለ እወቀት (ኢልም ) በማንኛው ስልጣን ወይም ሹመት ላይ መሆን ያለበት አዋቂና የተማረ እንዲሁም ታማኝ ና ፀባይ ያለበት መሆን እንዳለበት ገልፀዋል ::
እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:09 - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ሰለ መሃላ ያብራራበት ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግርም በዉሸት በላህ ስም መማል በጣም የተከለከለ ነው ስለዚህ በዉሸት በተከበረው አላህ ስም መማል የለብንም በምለት ምክሩ ለግሷል ::
እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:13 - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ሰለ ወርስ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው በዚህ ዓለም ሁሉም ሰው መሞቱ አይቀሬ ነውና ከሟቹ የቀሩ ንብረቶች እንዴት ለወራሶቹ መከፈል እንዳለበት በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው ::

API

