×
Image

እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:22 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም አላህ (ስ.ወ) የዚች ዓለም ያሉ ፍጡራት እንዲሁም በሰማይ ና በመሬት መካከል ያሉ ነገሮች በሙሉ በጌታችን አላሁ (ሱ.ወ ) ቁጥጥር ስር ነው ::

Image

እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች :ክፍል:10 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(ስዕል መሳል ) በአኼራ የሚያስከትለውን ቅጣት በአጭሩ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል አስር.

Image

እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች :ክፍል:11 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(ነገር ማዋሰቅ /ማዋሰድ ) በአኼራ የሚያስከትለውን ቅጣት በአጭሩ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነትብ የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል አስራ አንድ.

Image

እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች :ክፍል:13 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(መራገም ) በአኼራ የሚያስከትለውን ችግር በአጭሩ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነትብ የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል አስራ ሶስት.

Image

በራሂን የእስላም እና የእምነት መሠረቶች - (አማርኛ)

ይህ ኪታብ የእስላም መሠረቶች ማለትም ሸሃዳ ጦሃራ ሶላት ዘካህ ጾም ሀጂና የኢማን መሰረቶችን ትምህርት በዝርዝር ይቀርቡበታል።