×
Image

በዚህች ዓለም ግብህ ምንድነው? - 2 - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ በዚች ዓለም ግብህን ምንድነው ? በሚል ኡስታዝ ያሲን ኑሩ በስፋት ቡዙ የሆኑ አስፈለጊ ግቦችና የተሳካ ግቦችን በመጥቀስ በ ስፋት የተወያየበት ሙሃዳራ ነው ::

Image

እስልምና ይህ ነው - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ: እስልምና ይህ ነው በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን አንድ ሙስሊም የሆነ ሰው ማመን የለበት ነገሮችን በስፋት በመግለፅ ያቀረበው ሙሃዳራ

Image

ከዐቂዳ መሰረቶች ክፍል1 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ከዐቂዳ መሰረቶች ክፍል አንድ በዝርዝር ይቀርባል:: ለአሏህ ዒባዳ መፈጠራችንም ይገልጻል::

Image

ከዐቂዳ መሰረቶች ክፍል2 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ከዐቂዳ መሰረቶች ክፍል ሁለት በዝርዝር ይቀርባል:: በተስፋና በፍራቻ ለአሏህ ዒባዳ መድረግ ግዴታችን መሆኑን ይገልጻል::

Image

የላኢላሀ ኢለአላህ ትርጉምና ቅድመ መስፈርት ክፍል 1 - (አማርኛ)

ይህንን በተከታታይ የሚቀርብ የላኢላሀ ኢለአላህ ትርጉምና ቅድመ መስፈርት በሚል ርዕስ የቀበር ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ የላኢላሀ ኢለአላህ በስፋት የተናገረበት ሙሐዳራ ነው

Image

የላኢላሀ ኢለአላህ ትርጉምና ቅድመ መስፈርት ክፍል :2 - (አማርኛ)

ይህንን በተከታታይ የሚቀርብ የላኢላሀ ኢለአላህ ትርጉምና ቅድመ መስፈርት በሚል ርዕስ የቀበር ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ የላኢላሀ ኢለአላህ በስፋት የተናገረበት ሙሐዳራ ነው

Image

የኢማን ትርጉም - (አማርኛ)

ይህንን ፕሮግራም ስለ እማን ትርጉም በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው

Image

የጅብሪል ሀዲስ ማብራሪያ - (አማርኛ)

ይህ ኪታብ ከነቢዩ (ሰለላሁ ዐለይህ ወሰለም)ተላላቅ ሀዲሶች አንዱ የሆነውን የጅብሪል ሀዲስ ጠቅለል አድርጐ ይዟል። ተጨማሪ ማብራርያም ያክልበታል።

Image

ስለ እስላም አጭር ማብራሪያ - (አማርኛ)

በዚህ መጽሃፍ የእስልምናን መልካም በህሪይ የሚገልጽ ትምህርት ይቀርባል።

Image

ስላት የተወ (የማይሰግድ)ሰው ፍርድ - (አማርኛ)

ይህ ፅሁፍ ስላት የተወ (የማይሰግድ)ሰው ፍርድና ሰላት የማይሰግድ ሰው የሚጠብቀው ከባድ ክሳራ በሚመለከት ሸክ ሞሐመድ ሷልህ አልኡሰይምን የቀረበ አጭር ማብራርያ ነው ::

Image

እስላማዊ የውርስ ህግጋት - (አማርኛ)

እስላማዊ የውርስ ህግጋት

Image

የኢስላም ማዕዘናት - (አማርኛ)

የኢስላም ማዕዘናት