×
Image

የኡምራ ስራዎች - (አማርኛ)

በዚህ መፅሐፍ ሼክ መሐመድ ቢን ሷሊሕ አል ኡሰይሚን ስለ ኡምራ ስራዎችና ኡምራ አድራጊዎች ማድረግ የሚገባቸው ስራዎች በቅደም ተከተል ያስረዳበትና ቀለል ባለው መልኩ በዝርዝር የኡምራ ስራዎች ያስረዳበት መፅሐፍ ነው ::