×
Image

ፍጥረተ ዓለምን የፈጠረው ማን ነው? እኔንስ የፈጠረኝ ማን ነው? ለምንስ ፈጠረኝ? - (አማርኛ)

"ፍጥረተ ዓለምን የፈጠረው ማን ነው? እኔንስ የፈጠረኝ ማን ነው? ለምንስ ፈጠረኝ?" የሚለው መፅሀፍ የሰውንና የፍጥረተ ዓለምን መገኘት መሰረት የሚመረምር፣ ፍጥረተ ዓለሙ በድንገት ወይም ከባዶ ተነስቶ የመጣ ሳይሆን ይልቁንም ታላቅ ፈጣሪ እንዳለው እርሱም አላህ እንደሆነ የሚያረጋግጥ መፅሀፍ ነው። አላህ ማለት ህይወትንና ፍጥረተ ዓለምን የሚገዛ ረቂቅ ህግጋትን ያስቀመጠ ነው። መፅሀፉ የአላህን ባህሪያት....