የመልዕክተኛው ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለምን ሱና ተግባራዊ ማድረግ ግዴታ ስለመሆኑና የተቃወመም ከሃዲ መሆኑን በተመለከተ
ሱናን የመከተል ትሩፋት - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ስለ ሱናን መከተል ትሩፋት የያዘ ትምህርት በሰፊው ይዳሰሳል
የሱና ደረጀ በእስላም - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ስለ ሱና ደረጀ የያዘ ትምህርት በሰፊው ይቀርባል ይዳሰሳል
ሱናና ቢድዐህ - (አማርኛ)
ሱናን መከተልና ከቢድዐህ መራቅ
ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች ናቸውና እናም ዳኢው በዝህ ሙሃዳራ በቁርአንና ሐዲስ እንስራ በሚል ርዕስ የቀርባው....
የጅብሪል ሀዲስ ማብራሪያ - (አማርኛ)
ይህ ኪታብ ከነቢዩ (ሰለላሁ ዐለይህ ወሰለም)ተላላቅ ሀዲሶች አንዱ የሆነውን የጅብሪል ሀዲስ ጠቅለል አድርጐ ይዟል። ተጨማሪ ማብራርያም ያክልበታል።
የነቢዩ -በእሳቸው ላይ የአላህ ሰላምና እዝነት ይሁን- ፈለጎችና እለታዊ አዝካሮች
ሙንተቃ ከነቢያዊ ሓዲሦች ኢንሳይክሎፒዲያ የተውጣጣ ጥንቅር - (አማርኛ)
ሙንተቃ ከነቢያዊ ሓዲሦች ኢንሳይክሎፒዲያ የተውጣጣ ጥንቅር
ለሱና ተቃዋሚዎች መልስ - (አማርኛ)
ይህ ፕሮግራም ቁርኣናውያን ብለው ራሳቸውን ለሰየሙ ጠማማ ቡድን በቂ መልስ ይሰጣል

API



