የመልዕክተኛው ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለምን ሱና ተግባራዊ ማድረግ ግዴታ ስለመሆኑና የተቃወመም ከሃዲ መሆኑን በተመለከተ
ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች ናቸውና እናም ዳኢው በዝህ ሙሃዳራ በቁርአንና ሐዲስ እንስራ በሚል ርዕስ የቀርባው....
የሱና ደረጀ በእስላም - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ስለ ሱና ደረጀ የያዘ ትምህርት በሰፊው ይቀርባል ይዳሰሳል
ሱናን የመከተል ትሩፋት - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ስለ ሱናን መከተል ትሩፋት የያዘ ትምህርት በሰፊው ይዳሰሳል
ለሱና ተቃዋሚዎች መልስ - (አማርኛ)
ይህ ፕሮግራም ቁርኣናውያን ብለው ራሳቸውን ለሰየሙ ጠማማ ቡድን በቂ መልስ ይሰጣል