ትክክለኛ ዐቂዳ እና ተቃራኒው እንዲሁም እስልምናን የሚያፈርሱ ነገሮች
የድግምት እና ጥንቆላን ብይን የተመለከተ አጭር መልዕክት - (አማርኛ)
የድግምት እና ጥንቆላን ብይን የተመለከተ አጭር መልዕክት
የእምነት መሰረቶች ትንታኔ - (አማርኛ)
ይህ መጽሃፍ 6ቱን የእምነት መሰረቶች ትምህርት የያዘ ነው
በአላህ ማመን - (አማርኛ)
በአላህ ስለ ማመን ማብራሪያ
ቅድሚያ ለተውሂድ - (አማርኛ)
ይህ ሲዲ በተውሂድ ዙሪያ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ይሰጣል:: በ 6 ክፍሎች ቀርቧል::
የሙስልሞች ጐዳና - (አማርኛ)
ይህ ሲዲ ስለ ሙስልሞች የእምነት ጐዳና (ተውሂድ) ያስተምራል:፡ በዘጠኝ ክፍሎች የተከፈለ ነው፡፡
2ኛ የምስክሪነት ቃል - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም የ2ኛው የምስክርነት ቃል (የ ሙሐመዱ ረሱሉላህ) ትርጉም በዝርዝር ቀርቧል
ሶሃቦች በአህባሽና በአህሉሱና እይታ - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም የሙስልሞች ሰለፎች ለድናቸው ያበረከቱት
የ አላህ እና የ አላህ መልክተኛ ያሉትን መታዘዝ - (አማርኛ)
አላህ እና አላህ መልክተኛን መታዘዝ የሚገልፅ ሙሐዳራ ነው
ስለ የ እስላም አምድ (ሩክን) እና አላህ አንድ ነው ብለን መመስከር መሐመድ የ አላህ መልክተኛ ነው በለን መመስከር በ ሚል ርአስ በተደረገ ሰፊ አገላለፅ በተደረገው ሙሐዳራ
እማን በ ግለሰቦች የ ምያስከትላቸው መሰረታዊ ነገሮች ና እማን የ ምያፈርሱ ነገሮች ሚል ርአስ በተደረገ ሰፊ አገላለፅ በተደረገው ሙሐዳራ::
ቢድዐህ ሁሉ ጥመት ነው - (አማርኛ)
ይህ ፕሮግራም የብድዐህ አስከፊነት ያስተምራል

API


