ይህ ፁሑፍ ሰለ የ አላህ ስሞችና ባህርያት የሚገልፅ ነው ዳዕው ሰለ የ አላህ ስሞችና ብህራአያት በተውሂድ ደርጃና አስፈላጊነቱ የገልፀበት ፁሑፍ
የ አላህ ስሞችና ባህርያት - (አማርኛ)
ይህንን ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች አንዱ በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ሐዲስ መያዝ ይገባል ::በዚህ ሙሃዳራ :አላህ (ሱ .ወ )ባርያዎች ዘንድ ያለው መብት (አላህ በባርያዎች ላይ የደርገው ግዴታ በማለት ዳኢው ሰፋ ያለ....
እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ ያዝ ክፍል ሶስት - (አማርኛ)
ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ክሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች በመሆናቸው ይህን አስመክቶ በስፋት ከቁአንና ሐዲስ ማስረጃ በማንሳት የተደረገ ሙሃዳራ ነው....
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :1 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ በአማርኛ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ስለ ሸክ መሐመድ አብዱል ዋሃብ ታሪክ በምህፃሩ በመግለፅና ቀጥሎም የመጀምርያ ክፍል ትምህርት ጀምሯል ::
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :2 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ሁለተኛ ክፍል (ሼር ሕ) ትንታኔ ጀምሯል
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :3 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ሶስትኛ ክፍል (ሼር ሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው ::
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :4 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው አራተኛ ክፍል ምዕራፍ ሶስት (ሼር ሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው ::
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :5 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል አምስት ምዕራፍ አምስትና ስድስት (ሼር ሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው::
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :6 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል ስድስት ምዕራፍ ስምንት (ሼር ሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው::
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :7 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ ይሚቀርበው የተውሂድ ክታብ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል ሰባት ምዕራፍ ዘጠኝ ምዕራፍ አስርና አስራ አንድ (ሼር ሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው::
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :8 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ ይሚቀርበው የተውሂድ ክታብ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል ስምንት ምዕራፍ አስራ ሁለት (ሼር ሕ) ትንታኔ ጀምሯል ::
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :9 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ ይሚቀርበው የተውሂድ ክታብ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል ዘጠኝ ምዕራፍ አስራ አራትና አስራ አምስት (ሼር ሕ) ትንታኔ ጀምሯል ::

API


