ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች ናቸውና እናም ዳኢው በዝህ ሙሃዳራ በቁርአንና ሐዲስ እንስራ በሚል ርዕስ የቀርባው....
በተገለጡት መጻሕፍት ማመን - (አማርኛ)
በተገለጡት መጻሕፍት ማመን