ይህ መጽሃፍ በጥበብና በመረጃ ክርስትያኖችን ወደ እስልምና የሚጠራ ብርቅዬ መጽሃፍ ነው
ታላቅ ምክር ለአድሱ ትውልድ - (አማርኛ)
ኢስላም እና ክርስትና - (አማርኛ)
በዚህ መፅሀፍ ውስጥ ስለ ኢስላም እና ክርስትና ሀይማኖት በንጽጽራዊ አቀራረብ በሰፊዉ የሚዳስስ ነው፡ ስለ ኢሳ ዐ.ሰ ፤ስለ አምልኮ ሁኔታዎች፤ ስለ ስነ-ምግባር፤ እንዲሁም ስለ ሸሪዓ(ህግጋቶች)እና ሌሎችም በርካታ ርዕሶች በዉስጡ ተካተዋል።