ይህ ጠሃራ:ሰላት እና የቀብር ስነ ስርዓት የተሰኘዉ መጽሀፍ በ ዉስጡ ስለ ንጽህና ስለ ሰላት እንዲሁም ስለ ቀብር ስነ ስርዓት በ ሰፊው የሚዳስስ ሲሆን ከ ቅዱስ ቁርዓን እና ከ ነቢዩ ሙሀመድ ሰ ዐ ወ ትክክለኛ መረጃዎችን በውስጡ ያካተተ ነዉ
ጠሃራ:ሰላት እና የቀብር ስነ ስርዓት - (አማርኛ)
በቀላል የተዘጋጁ የፊቅህ ትምህርት - የሬሳ አዘገጃጀት 3 - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም የሚከሉት ትምህቶች ይቀርባሉ። የሶላቱል ጀማዐህ፤ የመንገደኛ ሶላት፤ የጁምዐህ ሶላት፤ የአደጋ ግዜ ሶላት፤ የዒድ ሶላት የኹሱፍ ሶላት የዝናብ ፍለጋ ሶላት የጀናዛ ሶላት እና የመሳሰሉት ትምህርቶች ቀርቧል። -26
በቀላል የተዘጋጁ የፊቅህ ትምህርት - የሬሳ አዘገጃጀት 2 - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም የሚከሉት ትምህቶች ይቀርባሉ። የሶላቱል ጀማዐህ፤ የመንገደኛ ሶላት፤ የጁምዐህ ሶላት፤ የአደጋ ግዜ ሶላት፤ የዒድ ሶላት የኹሱፍ ሶላት የዝናብ ፍለጋ ሶላት የጀናዛ ሶላት እና የመሳሰሉት ትምህርቶች ቀርቧል። -25
በቀላል የተዘጋጁ የፊቅህ ትምህርት - የሬሳ አዘገጃጀት 1 - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም የሚከሉት ትምህቶች ይቀርባሉ። የሶላቱል ጀማዐህ፤ የመንገደኛ ሶላት፤ የጁምዐህ ሶላት፤ የአደጋ ግዜ ሶላት፤ የዒድ ሶላት የኹሱፍ ሶላት የዝናብ ፍለጋ ሶላት የጀናዛ ሶላት እና የመሳሰሉት ትምህርቶች ቀርቧል። -24
እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች :ክፍል:49 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(በቀብር ላይ መቀመጥ ) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል አርባ ዘጠኝ.
የሶላት አልጀናዘህ ትምህርት - (አማርኛ)
ይህ ሲዲ ስለ ሶላት አልጀናዛህ አሰጋገድ በጣም አስፈላጊና አጥጋቢ ትምህርት ይሰጣል