የነቢዩን መስጂድ የመዘየር ሰነ ሰርዓትና _ ህግጋትን አጠር ባለ መልኩ የሚያብራራ መልዕክት ነው፡፡
የሀጅና ዑምራ አፈጻጸም ስርዐት - (አማርኛ)
ይህ ሲዲ በሀጅና ዑምራህ በኑሱክ ዐይነቶች ዙሪያ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ይሰጣል::
No Description
የዑምራ አፈፃፀምና ህግጋት አጠርያለ ማብራሪያ - (አማርኛ)
የዑምራ አፈፃፀምና ህግጋት አጠርያለ ማብራሪያ
የሐጅ አፈፃፀም አጭር ማብራሪያ - (አማርኛ)
የሐጅ አፈፃፀም አጭር ማብራሪያ
መልዕክቶች ለሀጅ አድርራጊዎች - (አማርኛ)
No Description
የሓጅ – ስርአት አፈፃፀም በአማርኛ - (አማርኛ)
የሓጅ – ስርአት አፈፃፀም በአማርኛ
ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት - (አማርኛ)
No Description
ሐጅ - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ኡስታዝ መሐመድ ሐሚዲን ሰለ ሀጅ አፈፃፀም እና አንድ ሙስሊም ለሆነ ሰው ሐጅ ለማድረጅ ችሎታ ካለው በ እድሜው አንድ ግዜ ወደ መካ ህዶ የሀጅ ስነ-ስርዓት የመፈፀም ግዴታ እንዳለበት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው ::
የሐጅ ሚስጥራት :1 - (አማርኛ)
ይህ ሙሃዳራ ሰለ ሐጅ ሚስጥራት በስፋት የዳሰሰበት ነው በዚህ ፕሮግራም ኡስታዝ በድሩ ሁሴን ከኢስልምና መሶሶዎች (ሩክን ) አንዱ የሆነዉን የሐጅ ስነ -ስርዓት አፈፃፀምና የሐጅ ሚስጥራት በተመለከተ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው
የሐጅ ሚስጥራት :2 - (አማርኛ)
ይህ ሙሃዳራ ሰለ ሐጅ ሚስጥራት በስፋት የዳሰሰበት ነው በዚህ ፕሮግራም ኡስታዝ በድሩ ሁሴን ከኢስልምና መሶሶዎች (ሩክን ) አንዱ የሆነዉን የሐጅ ስነ -ስርዓት አፈፃፀምና የሐጅ ሚስጥራት በተመለከተ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው በተጨማሪ ስለ ካዕባ ግንባታና ማን እንገነባው የተናገረበት ፕሮግራም ነው ::
ሃጅ ና ስርአቱ- ክፍል-1 - (አማርኛ)
ይህ ፕሮግራም ስለ ሀጅና ስርአቱ በሚል ርእስ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ ሃጅ ትርጉና የሃጅ ጥሩፋት በስፋት ዳኢ መሐመድ አንዋር በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው

API





