×
Image

የሀጅና ዑምራ አፈጻጸም ስርዐት - (አማርኛ)

ይህ ሲዲ በሀጅና ዑምራህ በኑሱክ ዐይነቶች ዙሪያ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ይሰጣል::

Image

የዑምራ አፈፃፀምና ህግጋት አጠርያለ ማብራሪያ - (አማርኛ)

የዑምራ አፈፃፀምና ህግጋት አጠርያለ ማብራሪያ

Image

ሃጅ ና ስርአቱ- ክፍል-3 - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም ስለ ሀጅና ስርአቱ በሚል ርእስ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ የኡምራ ሁክምና የኡምራ ማዕዘናት እንዲሁም የሀጅና ኡምራ መዋቂቶች በተመለከተ ዳኢ መሐመድ አንዋር በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው

Image

የኡምራ ስራዎች - (አማርኛ)

በዚህ መፅሐፍ ሼክ መሐመድ ቢን ሷሊሕ አል ኡሰይሚን ስለ ኡምራ ስራዎችና ኡምራ አድራጊዎች ማድረግ የሚገባቸው ስራዎች በቅደም ተከተል ያስረዳበትና ቀለል ባለው መልኩ በዝርዝር የኡምራ ስራዎች ያስረዳበት መፅሐፍ ነው ::

Image

የሀጅና ኡምራ አፈጻጸም - (አማርኛ)

የሀጅና ኡምራ አፈጻጸም