በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ በአላህ ያመኑ ሰዎችና በአላህ የካዱ ሰዎች መካከል የለው ልዩነትና እንዲሁም ገንዘብ በሃላል መንገድ ካልሆነ በስተቀር በሃራም መንገድ አለመፈግ በማለት ዳኢው ምክሩ ለግሷል :
ሐላል የሆኑና ሐራም የሆኑ ገንዘቦች
- ዋና ገፅ
- ምድቦች