በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ሰለ ኡለሞች የተስማሙበት ህጎችና ደንቦች በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው እንዲሁም ስለ እቅወት (ኢልም ) በማንኛው ስልጣን ወይም ሹመት ላይ መሆን ያለበት አማቂና የተማረእንዱህም ታማኝ ና ፀባይ ያለበት መሆን እንዳለበት ገልፀዋል ::
እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:06 - (አማርኛ)
እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:07 - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ሰለ ኡለሞች የተስማሙበት ህጎችና ደንቦች በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው እንዲሁም ስለ እወቀት (ኢልም ) በማንኛው ስልጣን ወይም ሹመት ላይ መሆን ያለበት አዋቂና የተማረ እንዲሁም ታማኝ ና ፀባይ ያለበት መሆን እንዳለበት ገልፀዋል ::
እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች :ክፍል:22 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(በሃላፊነት የሚያስተዳድራቸውን ህዝቦችን ማታለል ) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል ሃያ ሁለት.

API

