-
ሶሃቦች በአህባሽና በአህሉሱና እይታ - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም የሙስልሞች ሰለፎች ለድናቸው ያበረከቱት
ፍቅር (መውደድ ) እስላም 1ኛ ክፍል - (አማርኛ)
ስለ ፍቅር በ እስላም የምትገልፅ ሙሃዳራ
የሶላት ደረጃ በእስላም - (አማርኛ)
ይህ ፕሮግራም ላቅ ያለውን የሶላት ደረጃና ትሩፋት ያብራራል
ኢስትዓዘህ ጥበቃ መሻት - (አማርኛ)
ይህ ፕሮግራም ጥበቃ መሻት ከአላህ ብቻ መሆን እንዳለበት ይደነግጋል
ጥሪ ወደ ሶላት - (አማርኛ)
ይህ መጽሃፍ ስለ ሶላት ደረጃና ጥቅም የሚያትተው “ሀያ ዐለ ሶላህ” በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መጽሃፍ ትርጉም ነው። መጽሃፉ ሶላት በኢስላም ያለውን ደረጃ፤ ጥቅሙን፤ የማይሰግድ ሰው የሚጠብቀውን እጣ ፋንታ፤ የሰጋጆችን የተያያዩ ገጽታዎች እና ተቀባይነት ያለው ሶላት ምን መምሰል እንዳለበት የሚያትት ዝርዝር ነጥቦችን አካቶ ይዟሌ።
የነቢዩ -በእሳቸው ላይ የአላህ ሰላምና እዝነት ይሁን- ፈለጎችና እለታዊ አዝካሮች
ከቁርኣንና ሐዲሥ የተውጣጡ ዱዓዎች - (አማርኛ)
ከቁርኣንና ሐዲሥ የተውጣጡ ዱዓዎች
ሙስሊም አይዋሽም - (አማርኛ)
ዉሸት የተከለከለ መሆኑን የሚያስረዳ ትምህርት
በአርሽ ጥላ የሚቀመጡ ሰባት ሰዎች - (አማርኛ)
ሙሃዳራ : ስለ በአርሽ ጥላ የሚቀመጡ ሰባት ሰዎች በሚል ርእስ የተደረገው ሙሃዳራ እነዚህ ሰባት ሰዎች በዝርዝር የተጠቀሰበት ሙሃዳራ ነው::
ጀነት መግብያ ምክንያቶች ክፍል አንድ - (አማርኛ)
ይህንን ሙሃዳራ ስለ ጀነትን መግብያ ምክንያቶች በሚል ርዕስ ዳኢው በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው እንዲሁን ጀነት ከምያስገቡ ምክንያቶች ተምሳለዎችን ጠቅሷል::ከነዚህ ምክንያቶች አንዱ አህን ብቻ መገዛት ከአላህ በስተቀር ሌላ አለመገዛት ነው ::
ይህንን ሙሃዳራ ስለ የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች) በአላህ ማመንና መልካም ስራ መስራት በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን በርከት ያሉ ሐዲስችንና ከቁርአን ማስረጃዎችን በማቅረብ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ

API



