ስለ ፍቅር በ እስላም የምትገልፅ ሙሃዳራ
ፍቅር (መውደድ ) እስላም 1ኛ ክፍል - (አማርኛ)
ሙስሊም አይዋሽም - (አማርኛ)
ዉሸት የተከለከለ መሆኑን የሚያስረዳ ትምህርት
የወለጆች ሀቅ: 1 - (አማርኛ)
ይህ ፕሮግራም የወላጆች ሀቅ በሚል ርእስ ታላቁ ዳኢ ሸክ መሐመድ ሐሚዲን ሰለ ወላጆች ሀቅ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ወላጆች ከ አላህ ሀቅ ቀጥሎ በጣም ማክበር የሚገባው ሀቅ ነው ምክንያቱም ወላጆች ልጆቻቸውን ከተወለደ አንስቶው እስከምያድግ ድረስ ብዙ ልፋት ስለምደርሳቸው ወላጆች ማክበር አለብን
የወላጆች ሀቅ : 2 - (አማርኛ)
ይህ ፕሮግራም የወላጆች ሀቅ በሚል ርእስ ታላቁ ዳኢ ሸክ መሐመድ ሐሚዲን ሰለ ወላጆች ሀቅ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ወላጆች ከ አላህ ሀቅ ቀጥሎ በጣም ማክበር የሚገባው ሀቅ ነው ከወላጆች ሀቅ ቀጥሎ የዘመድ ሀቅ ማክበር አለብን በማለት በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው ::
የ ሃሜት ጉዳት በ አከራ - (አማርኛ)
ስለ ሀመትና ሃም አከራ ላይ የሚያስከትለዉን ጉዳት የምገልጽ ሙሐዳራ
እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች :ክፍል:12 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(ሀሜት ) በአኼራ የሚያስከትለውን ቅጣት በአጭሩ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነትብ የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል አስራ ሁለት.
እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች :ክፍል:34 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(መኮራረፍ ) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል ሰላሳ አራት.
እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች :ክፍል:36 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(መጥፎ ባህሪ ) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል ሰላሳ ስድስት.
እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች :ክፍል:38 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(ጎረቤትን መበደል ) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል ሰላሳ ስምንት.
እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች :ክፍል:60 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች( ዝምድናን መቁረጥ) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጅነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል ስልሳ.
ሰባት ከበባድ (አጥፊ)ወንጀሎች - ሀሜት 1 -01 - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ሰባቱ ከበባድ አጥፊ ወንጀሎች ማብራሪያ በሰፊው ይቀርባል። ቡኻሪና ሙስልም ከአቡ ሁሬይራ ረ/ዐ/ የዘገቡትን ሀዲስ መሰረት ያደረጋ ነው። -01
ሰባት ከበባድ (አጥፊ)ወንጀሎች - ሀሜት 2 -02 - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ሰባቱ ከበባድ አጥፊ ወንጀሎች ማብራሪያ በሰፊው ይቀርባል። ቡኻሪና ሙስልም ከአቡ ሁሬይራ ረ/ዐ/ የዘገቡትን ሀዲስ መሰረት ያደረጋ ነው። -02

API


