×
Image

ለድኒህ ቦታ ስጥ - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም የሙስልሞች ሰለፎች ለድናቸው ያበረከቱት አስተዋጽኦ ና የከፈሉት መስዋእትነት ላይ ሰፊ ገለጻ ይሰጣል በ2ክፍሎች የተከፋፈለ ነው ::

Image

ተውባ - (አማርኛ)

የተውባህ ትሩፋት

Image

ዘምዘም መጽሔት - (አማርኛ)

ልዩ ዳዕዋ በማውጣት (በተለያዩ ቋንቋዎች የታወቁ የሕግ ጉዳዮችንና ጉዳዮችን የሚዳስስ) እና የተፈለገውን ግብና ዓላማ ማሳካት፣ እምነትን ማስተካከል፣ መናፍቃን እና አጉል እምነቶችን ውድቅ ማድረግ፣ ሙስሊሞችን በሃይማኖታቸው ጉዳይ፣ እምነትን ጨምሮ ማስተዋወቅ። የአምልኮ ሥርዓቶች እና የአምልኮ ሥርዓቶች; ይህ ሁሉ ቀላል እና ተደራሽ በሆነ መንገድ ፣ ተቀባይነት ባለው ሀረጎች ፣ የተለያዩ እና አጠቃላይ ርዕሰ....

Image

የትም ብተሆን አላህን ፍራ አንደኛ ክፍል - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ አላህን መፍራት ትገልፃለች የትም ብተሆን አላህን ፍራ በሚለው ርዕስ የተደረገው ሙሃዳራ

Image

የትም ብተሆን አላህን ፍራ ሁለተኛ ክፍል - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ አላህን መፍራት ትገልፃለች የትም ብተሆን አላህን ፍራ በሚለው ርዕስ የተደረገው ሙሃዳራ

Image

ሁላቺን ወደ አላህ እንመለስ ክፍል አንድ - (አማርኛ)

ስለ : ሁላቺን ወደ አላህ እንመለስ በሚል ርዕስ የተደርገው ሙሃዳራ ነው

Image

ወጣቶች ሆይ! ዛሬውኑ ወደ አላህ እንመለስ - (አማርኛ)

ወጣቶች ሆይ! ዛሬውኑ ወደ አላህ እንመለስ : በተውበት ከሃጥአት መመለስ በኢስላም ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ያለው ጉዳይ ነው ይህ መጽሃፍ ስለዚሁ ጉዳይ ትምህርት በውስጡ ይዘዋል አንብበው ዕውቀት እንድቀስሙ ተስፋ እናደርጋለን።

Image

ተውባና ተቅዋ - (አማርኛ)

-

Image

ተውበህ (መጸጸት) - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም ከሃጥአቶች ሁሉ መጸጸት ግዴታ መሆኑን ደረጃውና ትሩፋቱንም ያብራራል

Image

ምክር - (አማርኛ)

ይህ ሲዲ ስለ ፍርቃና መለያየት ጉዳትና ጥማት ይገልጻል። ሁሉም በሰለፎች ጎዳና እንድሰበሰብ ያሳስባል፡፡

Image

እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:01 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ በአላህ ያመኑ ሰዎችና በአላህ የካዱ ሰዎች መካከል በትንሣኤ ቀን ያለው ልዩነት በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው