No Description
ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት - (አማርኛ)
የአስሩ የዙልሂጃ ቀናት ትሩፋት - (አማርኛ)
ይህ ፕሮግራም ስለ አስሩ የዙልሂጃ ቀናት ትሩፋት በሚል የአስሩ የዙልሂጃ ቀናት ትሩፋት ርእስ ዉዱ ዳኢ መሐመድ ሀሰን ማሜ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ በደንብ መደመጥ ያለበት ሙሃዳራ ነው
አስሩ የዙልሂጀህ ቀናት ትሩፋት - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም የአስሩ የዙልሂጀህ ቀናት ትሩፋት ይቀርባል። በመልካም ስራዎች (በዒባዳ) መትጋት እንደምያስፈልግም ያስረዳል።

API


