የነብያቺን ሳላሁ አለይህ ዋሳላም መውልድ (ልደት)ማክበር ወይም መደሰት ሁክም በምዕል ርእስ የተደረገው ሙሃዳራ ይህ ድርጊት በቡዙ የሙስሊምን አገሮች የሚከናወን ነገር ስለ ሆነ ከዚህ ነገር መጠንቀቅ አለበት ::
የሞውሊድ ቢድዐህ - (አማርኛ)
ይህ ፕሮግራም ስለ ሞውልድ በዓል ብድዐህ አመጣጥ ታሪክና በሙስልሞች ላይ ያስከተለውን ችግር ይገልጻል
የፁሁፉ ርዕስ መውሊድ ማክበር በተመለከተ ታላላቅ ኡላሞች የሰጧቸው ፋታዋዎች ::

API



