በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ሰለ ኡለሞች የተስማሙበት ህጎችና ደንቦች በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው ::
እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:04 - (አማርኛ)
እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች :ክፍል:23 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(ያለ እውቀት ፋትዋ መናገር ) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል ሃያ ሶስት.

API

