-
ኪታቡ ተውሂድ - (አማርኛ)
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :1 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ በአማርኛ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ስለ ሸክ መሐመድ አብዱል ዋሃብ ታሪክ በምህፃሩ በመግለፅና ቀጥሎም የመጀምርያ ክፍል ትምህርት ጀምሯል ::
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :2 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ሁለተኛ ክፍል (ሼር ሕ) ትንታኔ ጀምሯል
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :3 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ሶስትኛ ክፍል (ሼር ሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው ::
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :4 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው አራተኛ ክፍል ምዕራፍ ሶስት (ሼር ሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው ::
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :5 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል አምስት ምዕራፍ አምስትና ስድስት (ሼር ሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው::
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :6 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል ስድስት ምዕራፍ ስምንት (ሼር ሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው::
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :7 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ ይሚቀርበው የተውሂድ ክታብ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል ሰባት ምዕራፍ ዘጠኝ ምዕራፍ አስርና አስራ አንድ (ሼር ሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው::
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :8 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ ይሚቀርበው የተውሂድ ክታብ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል ስምንት ምዕራፍ አስራ ሁለት (ሼር ሕ) ትንታኔ ጀምሯል ::
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :9 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ ይሚቀርበው የተውሂድ ክታብ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል ዘጠኝ ምዕራፍ አስራ አራትና አስራ አምስት (ሼር ሕ) ትንታኔ ጀምሯል ::
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :10 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል አስር ምዕራፍ አስራ ስድስትና አስራ ሰባት (ሼርሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው::
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :11 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል አስ ራ አንድ ምዕራፍ ሃያ አንድና ሃያ ሁለት (ሼርሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው::

API


