×
Image

ዘካና ማህበራዊ ጥቅሞች : 2 - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም ዛካት ማውጣት ( መስጠት ) ለማህበረ-ሰቡ ያለው ጥቅሞች ታላቁ ዳኢ ሸክ መሐመድ ሀሚዲን በስፋት ያብራሩብት ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ዘካት መስጠት ለሁሉም ማህበረ -ሰብ ትልቅ ጠቀሜታ እንደሆነና እንዲሁም ዘካት መውጣት የለበት የእንስሳት መጠናን የገንዘብ ልክ በስፋት የዳሰሰበት ሙሃዳራ ነው :

Image

የዓለም ፍፃሜ : 1 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ታላቁ ዳኢ ዓለም ፍፃሜ (የቂያማ ቀን ) በሚል ርእስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ የዓለም ፍፃሜ ታላላቅ ምልክቶችና እንዲሁም በቂያማ ቀን የሚከሰቱ ነገሮችን ያብራራበት ሙሃዳራ ነው እያንዳንዱ ሙስሊም የሆነ ሰው በዚህ ቀን ማመን አለበት ::

Image

የዓለም ፍፃሜ : 2 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ታላቁ ዳኢ ዓለም ፍፃሜ (የቂያማ ቀን ) በሚል ርእስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ የዓለም ፍፃሜ ታላላቅ ምልክቶችና እንዲሁም በቂያማ ቀን የሚከሰቱ ነገሮችን ያብራራበት ሙሃዳራ ነው እያንዳንዱ ሙስሊም የሆነ ሰው በዚህ ቀን ማመን አለበት ::