×
Image

ዱዓእ - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም የዱዓእ ደንቦችን በዝርዝር ይዞዋል

Image

የ ሃሜት ጉዳት በ አከራ - (አማርኛ)

ስለ ሀመትና ሃም አከራ ላይ የሚያስከትለዉን ጉዳት የምገልጽ ሙሐዳራ

Image

ቁርኣን ታዓምረኛው የአላህ (የገታ) መፅሓፍ - (አማርኛ)

ይህ ሙሓዳራ ስለ ቁርዓንና የቁርዓን ታኣምር ነው

Image

ያእጁጅ ወማእጁጅ - (አማርኛ)

ስለ ያእጁጅ ወማእጁጅ የምትገል ጽ ሙሓዳራ

Image

የሷሓቦችን ህይወት (ሲራ) - (አማርኛ)

ይህ ሙሓዳራ ስለ ሷሓቢ ይ ጃዕፋር ብን አቢ ጣሊብ ህይወት ታርክ

Image

አስታዉሱኝ አስታዉሳችህሃለሁ - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ሰለ አላህን ማስታወስ እና አላህን ካስታወስክ አላህ እንደ ምያስታውስህ የምትነግረን ሙሃዳራ ናት እኛ አላህ ካስታወስን አላህ ያስታውሰናል

Image

የምላስ ወለምታ - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ የምላስ ወለምታንና በ ሰው ልጅ ምላስ የሚያስከትለው ቺግር በ መጥፎ ነገር ከተጠቀሞው

Image

የምላስ ወለምታ ክፍል ሁለት - (አማርኛ)

ይህ ሙሃዳራ ስለ የምላስ ወለምታንና በ ሰው ልጅ ምላስ የሚያስከትለው ቺግር በ መጥፎ ነገር ከተጠቀሞው

Image

ደጃል ክፍል አንድ - 1 - (አማርኛ)

ከ ቂያማ ን መድራሱን ወይም መቅረቡን ከሚያሳዩ ምልክቶች አንዱ ደጃል የሚዳስስ ሙሃድራ ነው ::

Image

ደጃል ክፍል አንድ - 2 - (አማርኛ)

ከ ቂያማ ን መድራሱን ወይም መቅረቡን ከሚያሳዩ ምልክቶች አንዱ ደጃል የሚዳስስ ሙሃድራ ነው ::

Image

ወዳጆችን እንገናኝ :1 - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም ዉዱ ዳዕያ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ወዳጆችን እንገናኝ በሚል ርእስ በተከታታይ የቀረበ ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ ከነብያችን ሷሃቦች አንዱ የሆነውን አብዳላህ ዙልብጃደይን ሕይወት ታሪክ በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው ::

Image

ወዳጆችን እንገናኝ : 2 - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም ዉዱ ዳዕያ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ወዳጆችን እንገናኝ በሚል ርእስ በተከታታይ የቀረበ ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ ከነብያችን ሷሃቦች አንዱ የሆነውን ሳአድ ኢብን አቢዋቃስ ሕይወት ታሪክ በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው ::