×
Image

ወዳጆችን እንገናኝ : 3 - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም ዉዱ ዳዕያ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ወዳጆችን እንገናኝ በሚል ርእስ በተከታታይ የቀረበ ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ ከነብያችን ሷሃቦች አንዱ የሆነውን ሰልማን አል-ፋሪሲይ (ረዲያላሁ ዓንሁ ) ሕይወት ታሪክ በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው ::

Image

ወዳጆችን እንገናኝ: 4 - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም ዉዱ ዳዕያ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ወዳጆችን እንገናኝ በሚል ርእስ በተከታታይ የቀረበ ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ ከነብያችን ሷሃቦች አንዱ የሆነውን ሰኢድ ብኑ ዓሚር አልጁማሂ (ረዲያላሁ ዓንሁ ) ሕይወት ታሪክ በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው ::

Image

ወዳጆችን እንገናኝ: 5 - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም ዉዱ ዳዕያ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ወዳጆችን እንገናኝ በሚል ርእስ በተከታታይ የቀረበ ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ ከነብያችን ሷሃቦች አንዱ የሆነውን ጃዕፋር ብኑ አቢ -ጣሊብ (ረዲያላሁ ዓንሁ ) ሕይወት ታሪክ በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው ::

Image

ወዳጆችን እንገናኝ: 6 - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም ዉዱ ዳዕያ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ወዳጆችን እንገናኝ በሚል ርእስ በተከታታይ የቀረበ ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ ከነብያችን ሷሃቦች አንዱ የሆነውን አቡ ዘር አል- ጋፋሪ (ረዲያላሁ ዓንሁ ) ሕይወት ታሪክ በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው ::