×
Image

ዑምደቱል ኣሕካም ክፍል: 13 - (አማርኛ)

ይህ የዑምደቱል ኣሕካም ትንታኔ ነው በዚህ ክፍል ዳኢው ከ ክታቡ ሷላት የነብያችን ሷላት አሰጋገድ የሚያሳይ ምዕራፍ ከ ሐዲስ86ኛ እስከ92ኛ ሐዲስ በስፋት የዳሰሰበት ሙሐደራ ነው

Image

ዑምደቱል ኣሕካም ክፍል: 14 - (አማርኛ)

ይህ የዑምደቱል ኣሕካም ትንታኔ ነው በዚህ ክፍል ዳኢው ከ ክታቡ ሷላት የነብያችን ሷላት አሰጋገድ የሚያሳይ ምዕራፍ ከ ሐዲስ92ኛ እስከ99ኛ ሐዲስ በስፋት የዳሰሰበት ሙሐደራ ነው

Image

ዑምደቱል ኣሕካም ክፍል: 15 - (አማርኛ)

ይህ የዑምደቱል ኣሕካም ትንታኔ ነው በዚህ ክፍል ዳኢው ከ ክታቡ ሷላት በሩኩዕ እና በሱጁድ በረጋጋት ግዴታ እንደሆነ የሚያሳይ ምዕራፍ ከ ሐዲስ100ኛ እስከ107ኛ ሐዲስ በስፋት የዳሰሰበት ሙሐደራ ነው

Image

ዑምደቱል ኣሕካም ክፍል: 16 - (አማርኛ)

ይህ የዑምደቱል ኣሕካም ትንታኔ ነው በዚህ ክፍል ዳኢው ከ ክታቡ ሷላት ስለ ሱጁድ አል-ሰህው (የመርሳት ሱጁድ ) በስጋጆች መካከል ማለፍ የምተነትን ምዕራፍ ከ ሐዲስ108ኛ እስከ113ኛ ሐዲስ በስፋት የዳሰሰበት ሙሐደራ ነው

Image

ዑምደቱል ኣሕካም ክፍል: 17 - (አማርኛ)

ይህ የዑምደቱል ኣሕካም ትንታኔ ነው በዚህ ክፍል ዳኢው ከ ክታቡ ሷላት ባቡ ጃሚዕ አጠቃላይ ምዕራፍ ከ ሐዲስ114ኛ እስከ121ኛ ሐዲስ በስፋት የዳሰሰበት ሙሐደራ ነው

Image

ዑምደቱል ኣሕካም ክፍል: 18 - (አማርኛ)

ይህ የዑምደቱል ኣሕካም ትንታኔ ነው በዚህ ክፍል ዳኢው ከ ክታቡ ሷላት ሰለ ነጭና ቀይ ሽንጉርት ተመግቦ ወደ መስጊድ መሄድ የሚከለክል ምዕራፍ እንዲሁም ሰለ ተሸሁድ ምዕራፍ ከ ሐዲስ121ኛ እስከ127ኛ ሐዲስ በስፋት የዳሰሰበት ሙሐደራ ነው

Image

ዑምደቱል ኣሕካም ክፍል: 19 - (አማርኛ)

ይህ የዑምደቱል ኣሕካም ትንታኔ ነው በዚህ ክፍል ዳኢው ከ ክታቡ ሷላት ሰለ ወትር ሷላትና ከሷላት በኃላ የሚደረጉ ዝክሮች የሚዳስሱ ምዕራፎች ከ ሐዲስ128ኛ እስከ133ኛ ሐዲስ በስፋት የዳሰሰበት ሙሐደራ ነው