×
Image

የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች ) አንዱ አላህን መፍራት ነው ክፍል ሶስት - (አማርኛ)

ይህንን ሙሃዳራ ስለ የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች)አንዱ አላህን መፍራት ነው በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን በርከት ያሉ ሐዲስችንና ከቁርአን ማስረጃዎችን በማቅረብ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው ::

Image

የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች )አላህንና የአላህ መልክተኛን (ሶ .ዓ .ወ )መታዘዝ ክፍል አራት - (አማርኛ)

ይህንን ሙሃዳራ ስለ የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች) አላህና የአላህ መልዕክተኛ መሐመድ (ሶ.ዓ.ወ )መታዘዝ በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን በርከት ያሉ ሐዲስችንና ከቁርአን ማስረጃዎችን በማቅረብ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው ::

Image

የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች ) አንዱ መፀፀት (ወደ አላህ መመለስ )ነው ክፍል አምስት - (አማርኛ)

ይህንን ሙሃዳራ ስለ የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች) መፀፀት በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን በርከት ያሉ ሐዲስችንና ከቁርአን ማስረጃዎችን በማቅረብ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው ::

Image

የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች ) አንዱ በአላህ ዲን ላይ ቀጥ ማለት ነው:: ክፍል ስድስት - (አማርኛ)

ይህንን ሙሃዳራ ስለ የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች)አንዱ በአላህ ዲን ላይ ቀጥ ማለት በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን በርከት ያሉ ሐዲስችንና ከቁርአን ማስረጃዎችን በማቅረብ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው ::

Image

የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች ) አንዱ ለአላህ ብሎ ቁርአንና ሐዲስ ማወቅ (መማር ) እና መስጅድ መገንባት ነው:: ክፍል ሰባት - (አማርኛ)

ይህንን ሙሃዳራ ስለ የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች)አንዱለአላህ ብሎ ቁርአንና ሐዲስን ማወቅ (መማር)እና መስጅድ መገንባት በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን በርከት ያሉ ሐዲስችንና ከቁርአን ማስረጃዎችን በማቅረብ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው ::

Image

የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች ) አንዱ መልካም ስነ-ምግባር ነው:: ክፍል ስምንት - (አማርኛ)

ይህንን ሙሃዳራ ስለ የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች)አንዱ መልካም ስነ-ምግባር በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን በርከት ያሉ ሐዲስችንና ከቁርአን ማስረጃዎችን በማቅረብ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው ::

Image

የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች ) አንዱ ሷላትን ለመስገድ ወደ መስጅድ መሄድና መመላለስ ነው:: ክፍል ዘጠኝ - (አማርኛ)

ይህንን ሙሃዳራ ስለ የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች)አንዱ ሷላትን ለመስገድ ወደ መስጅድ መሄድና መመላለስ በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን በርከት ያሉ ሐዲስችንና ከቁርአን ማስረጃዎችን በማቅረብ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው ::

Image

የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች ) አንዱ ለአላህ (ሱ.ወ) ግዴታ (ፋርድ )ከሆኑት ሷላቶች ባሻገር አስራ ሁለት ራካዓ ለአላህ መስገድ ነው:: ክፍል አስር - (አማርኛ)

ይህንን ሙሃዳራ ስለ የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶለአላሁ (ሱ.ወ) ግዴታ (ፋርድ )ከሆኑት ሷላቶች ባሻገር አስራ ሁለት ራካዓ መስገድ ለአላህ መስገድ በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን በርከት ያሉ ሐዲስችንና ከቁርአን ማስረጃዎችን በማቅረብ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው ::

Image

የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች) የሚወዱት ወዳጅ በመሞቱ የተነሳ በትዕግስት መወጣት ነው:: ክፍል አስራ አንድ - (አማርኛ)

ይህንን ሙሃዳራ ስለ የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች)የሚወዱት ወዳጅ በመሞቱ የተነሳ በትዕግስት መወጣት በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን በርከት ያሉ ሐዲስችንና ከቁርአን ማስረጃዎችን በማቅረብ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው ::

Image

የኢማን ድክመት መፍትሄ - (አማርኛ)

ይንን ፕሮግራም ሸይኽ መሐመድ ሐሰን ስለ ኢማን ድክመት መፍትሄ በሚል ርዕስ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም (ሙሃዳራ ) ነው ::

Image

የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:25 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ ኢብሊስ የመሳሰሉት (ጧቁት)(ጣኦት) መራቅ እንዳለብን እና የጣኦት አይነቶች በስፋት የተገለፀበት ሙሃደራ ነው::

Image

የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:24 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ መልእክተኞችና መልክተኞች የተላኩት ወደ አንድ አሏህ ለመጥራትና ከአንድ አምላክ ሌላ ማንም መገዛት እንደሌለብን በስፋት የተገለፀበት ሙሃደራ ነው::