ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች አንዱ በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የእምነታችን ዋናው ምንጭ ነው እናም በዚህ ሙዳራ ስለ ብድዓ(በዲን አዲስ ፈጠራ )እና ሱና (የነብያችን ፈለግ....
እስልምና ይህ ነው - (አማርኛ)
ይህ ሙሃዳራ: እስልምና ይህ ነው በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን አንድ ሙስሊም የሆነ ሰው ማመን የለበት ነገሮችን በስፋት በመግለፅ ያቀረበው ሙሃዳራ
እስልምና ይህ ነው ክፍል ሁለት - (አማርኛ)
ይህ ሙሃዳራ: እስልምና ይህ ነው በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን አንድ ሙስሊም የሆነ ሰው ማመን የለበት እንዲሁም እስልምና ወደ መልካም ስነ -ምግባር ወደ እውነተኝነትና ወደ ፍትሃዊነት የምጠራና ሃብታም ውይም ድሃ የማይለይና ሁሉም ሰው በአንድነት የሚመለከት ሃይማኖት ነው ለሴት ልጅ ከማንም ሃይማኖት በፊት ነፃነት የሰጠ ሃይማኖት ነው በማለት የተገለፀበት ሙሃዳራ ነው....
እስልምና ይህ ነው ክፍል ሶስት - (አማርኛ)
ይህ ሙሃዳራ: እስልምና ይህ ነው በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን አንድ ሙስሊም የሆነ ሰው ማመን የለበት እንዲሁም እስልምና የአላህ መልክተኛ ፈለግ (ሱና )መከተል የተሳሳቱ መንገዶችን አለመከተል እስልምና በዚች ዓለም አንገብጋቢ የሆኑ ነገሮችን በሙሉ አስተምሮናል በማለት ዳኢው በስፋት የገለፁበት ሙሐዳራ ነው ::
ትክክለኛ የአምልኮት ግንዛቤ ክፍል :1 - (አማርኛ)
ይንን ፕሮግራም ስለ ትክክለኛው አምለኮት ግንዛቤ በስፋት የተዳሰሰበት ፕሮግራም እንዲሁም ዳኢው አስታውሳቸው ማስታወስ ለምእምናን ይጠቅማልና በሚል ርዕስ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው ::
ትክክለኛ የአምልኮት ግንዛቤ ክፍል :2 - (አማርኛ)
ይንን ፕሮግራም ስለ ትክክለኛው አምለኮት ግንዛቤ በስፋት የተዳሰሰበት ፕሮግራም እንዲሁም ዳኢው አስታውሳቸው ማስታወስ ለምእምናን ይጠቅማልና በሚል ርዕስ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው ::
የኢማን ድክመት ገፅታዎች እና ምክንያቶቹ - (አማርኛ)
ይንን ፕሮግራም ሸይኽ መሐመድ ሐሰን ስለ ኢማን ድክመት ገፅታዎች እና ምክንያቶች በሚል ርዕስ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም (ሙሃዳራ ) ነው ::
የላኢላሀ ኢለአላህ ትርጉምና ቅድመ መስፈርት ክፍል 1 - (አማርኛ)
ይህንን በተከታታይ የሚቀርብ የላኢላሀ ኢለአላህ ትርጉምና ቅድመ መስፈርት በሚል ርዕስ የቀበር ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ የላኢላሀ ኢለአላህ በስፋት የተናገረበት ሙሐዳራ ነው
የላኢላሀ ኢለአላህ ትርጉምና ቅድመ መስፈርት ክፍል :2 - (አማርኛ)
ይህንን በተከታታይ የሚቀርብ የላኢላሀ ኢለአላህ ትርጉምና ቅድመ መስፈርት በሚል ርዕስ የቀበር ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ የላኢላሀ ኢለአላህ በስፋት የተናገረበት ሙሐዳራ ነው
የኢማን ትርጉም - (አማርኛ)
ይህንን ፕሮግራም ስለ እማን ትርጉም በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው
ጀነት መግብያ ምክንያቶች ክፍል አንድ - (አማርኛ)
ይህንን ሙሃዳራ ስለ ጀነትን መግብያ ምክንያቶች በሚል ርዕስ ዳኢው በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው እንዲሁን ጀነት ከምያስገቡ ምክንያቶች ተምሳለዎችን ጠቅሷል::ከነዚህ ምክንያቶች አንዱ አህን ብቻ መገዛት ከአላህ በስተቀር ሌላ አለመገዛት ነው ::
ይህንን ሙሃዳራ ስለ የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች) በአላህ ማመንና መልካም ስራ መስራት በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን በርከት ያሉ ሐዲስችንና ከቁርአን ማስረጃዎችን በማቅረብ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ

API
