×
Image

የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:011 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ ሁለተኛው የመሰረታዊ መርህ እስሊምና ሃይማኖት በማስረጃ ማወቅና መረዳ በስፋት የተገለስፀበት ሙሃደራ ነው::

Image

የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:010 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ አሏህ የዘዛቸው ዒባዳ አይነቶች ለምሳሌ እርድ (ዛብሕ) እና ቃል መግባት (ነዝር) ለአሏህ በስተቀር ለሌላ ማንኛዉም ፍጡር ማድረግ ፈፅሞ የተከለከለና ከባድ ወንጀል መሆኑን በስፋት የተገለስፀበት ሙሃደራ ነው::

Image

የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:09 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ አሏህ የዘዛቸው ዒባዳ አይነቶች ለምሳሌ እስቲዓዛና እስቲጋሳ ለአሏህ በስተቀር ለሌላ ማንጋዉም ፍጡር ማድረግ ፈፅሞ የተከለከለና ከባድ ወንጀል መሆኑን በስፋት የተገለስፀበት ሙሃደራ ነው::

Image

የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:08 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላለህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ አሏህ የዘዛቸው ዒባዳ አይነቶች ለምሳሌ እንደ ኢስላም እማን እህሳን ዱዓዕ ፍራቻ እንዲሁም ረግባና ራህባ ኹሹዕ የመሳሰሉት በስፋት የተገለስፀበት ሙሃደራ ነው::

Image

የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:07 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላለህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ አሏህ የዘዛቸው ዒባዳ አይነቶች ለምሳሌ እንደ ኢስላም እማን እህሳን ዱዓዕ ፍራቻ የመሳሰሉት በስፋት የተገለስፀበት ሙሃደራ ነው::

Image

የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:06 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላለህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ ሶስቱ መስረታዊ መርሆች ማንኛዉም የሚገባው(ጥያቄዎች ) እናማን እንደሆኑ በስፋት የተገለስፀበት ሙሃደራ ነው::

Image

የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:05 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላለህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ ሶስቱ መስረታዊ መርሆች ማንኛዉም የሚገባው(ጥያቄዎች ) እናማን እንደሆኑ በስፋት የተገለስፀበት ሙሃደራ ነው::

Image

የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:04 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላለህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ ትልቅ አሏህ ያዘዘው ነገር ተውሂድ መሆኑና አሏህ አጥብቆ የከለከለው ሺርክ መሆኑ በስፋት የተገለስፀበት ሙሃደራ ነው::

Image

የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:03 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላለህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ አንድ ሙስሊም የሆነ (ች) ሰው ማወቅና በነሱ መስራት የሚገባቸው ሶስት መሰረታዊ ጥያቄዎች ከቁርአንና ሓዲስ ማስረጃ በማቅረብ ዳእው በስፋት የተገለስፀበት ሙሃደራ ነው::

Image

የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:02 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላለህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ ማድረግ እውቀትና በእውቀት መስራት እንዲሁም ወደ አላህ መጥራትና በዳእዋ ሶብር (ትእግስት) ማድረግ እንዳለብን በስፋት የተገለስፀበት ሙሃደራ ነው::

Image

የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:01 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላለህ ትርጉም(ትንታኔ ) በዚህ ክፍል ሰለ ሸይኽ መሐመድ ቢን ዓብዱልወሃብ ሕይወት ዝርዝር በስፋት የተገለስፀበት ሙሃደራ ነው

Image

ትልልቅ ወንጀሎች:ክፍል:01 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የትልልቅ ወንጀሎች ማብራሪያ ነው በዚህ ፕሮግራም ዳዒው ስለ ትልልቅ ወንጀሎች በስፋት የዳሰሰበት ሙሃዳራ ነው።