አል-ኡሱል አስ-ሰላሰህ ሶስቱ መሰረታዊ መርሆዎች : ዐቂደህ በኢስላም ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ያለው ጉዳይ ነው፣ ይህ መጽሃፍ ሶስቱ መሰረቶች ትምህርት በውስጡ ይዘዋል፣ አንብበው ዕውቀት እንድቀስሙ ተስፋ እናደርጋለን።
አል-ኡሱል አስ-ሰላሰህ ሶስቱ መሰረታዊ መርሆዎች - (አማርኛ)
ሶስቱ የቀብር ጥያቄዎች፣ አራቱ መሰረታዊ ህግጋትና የእስልምና አፍራሾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ መፅሀፍ አዘጋጅ: ዶክተር ሀትሰም ሰርሀን ሲሆን በውስጡ - (አማርኛ)
ሶስቱ የቀብር ጥያቄዎች፣ አራቱ መሰረታዊ ህግጋትና የእስልምና አፍራሾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ መፅሀፍ አዘጋጅ: ዶክተር ሀትሰም ሰርሀን ሲሆን በውስጡ:– ሀ– ሶስቱ የቀብር ጥያቄዎች: ምርጥ አጭር መልእክት ስትሆን በሰው ልጅ ላይ ማወቁ ግዴታ የሆኑና በቀብሩ ውስጥ ስለእርሷ የሚጠየቅባቸው መሰረቶችን፤ የበእርሷ አላህ ያዘዘባቸውን የአምልኮ አይነቶችንና የእስልምና ሀይማኖትን እርከኖች አካታ ይዛለች። ለ– አራቱ መሰረታዊ....
ለአዲስ ሰለምቴ መመሪያ - (አማርኛ)
ለአዲስ ሰለምቴ መመሪያ
በቀላል መልኩ የተዘጋጀ የተውሒድ መፅሐፍ - (አማርኛ)
ይህ መጽሐፍ የተውሂድን ምንነትና ወሳኝነት እንደዚሁም የሽርክን(በአላህ የማጋራትን) አደገኝነትና ዓይነቶቹን በሚገባ የሚያብራራ እና የተውሂድን መሰረታዊ ነጥቦች በቀላሉ ለአንባቢያን የሚያስጨብጥ እጥር ምጥን ያለ ወሳኝ መጽሐፍ ነው።
የነቢዩ -በእሳቸው ላይ የአላህ ሰላምና እዝነት ይሁን- ፈለጎችና እለታዊ አዝካሮች
የተፈቀደ እና ያልተፈቀደ ተወሱል - (አማርኛ)
ተወሱል በኢስላም ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ያለው ጉዳይ ነው ይህ መጽሃፍ ተወሱል ትክክለኛና የተሳሳተ ስለ መሆኑ ትምህርት በውስጡ ይዘዋል አንብበው ዕውቀት እንድቀስሙ ተስፋ እናደርጋለን።
የነቢዩን መስጂድ የመዘየር ሰነ ሰርዓትና _ ህግጋትን አጠር ባለ መልኩ የሚያብራራ መልዕክት ነው፡፡
ሙንተቃ ከነቢያዊ ሓዲሦች ኢንሳይክሎፒዲያ የተውጣጣ ጥንቅር - (አማርኛ)
ሙንተቃ ከነቢያዊ ሓዲሦች ኢንሳይክሎፒዲያ የተውጣጣ ጥንቅር
ከብዙው በትንሹ - (አማርኛ)
ከብዙው በትንሹ
የመጨረሻው ወህይ - (አማርኛ)
የመጨረሻው ወህይ
የእርሱ መልካም ስሞች - (አማርኛ)
የእርሱ መልካም ስሞች
የመጨረሻው መልእክተኛ - (አማርኛ)
የመጨረሻው መልእክተኛ

API
